የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ 21, የሰበታ ተጨዋቾች የሶስት ወር ደመወዝ አልተከፈለንም የ2013 ውዝፍ ክፍያ አለን ብለው ባቀረቡት አቤቱታ ላይ ውሳኔ ሰጥቷል። ዛሬ...
አይቮሪኮስታዊው የወልቂጤ ከተማ ግብ ጠባቂ ሲልቭያን ግቦሆ ሀገሩ ላለባት የ2022 የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በስብስቡ ውሰጥ ተካቶ በነበረበት ጊዜ በተወሰደ ናሙና ትራይሜታዚዲን የተባለ...
በ2014 ዓ.ም በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ በመሳተፍ ላይ የሚገኘው የሰበታ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በውድድር ዓመቱ በተደጋጋሚ የደመወዝ እና የጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎችን...
የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወሳኝ የፊት መስመር ተጫዋቹችን በጉዳት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ማጣቱ የሚታወቅ ነዉ። ከዚህ ጋር ተያይዞ የፊት መስመር አጥቂዉ እስማኤል ኦሮ...
ውልደቱ እና እድገቱ ከአዲስ አበባ 114 ኪሎ ሜትር በምትርቀው የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ወሊሶ ከተማ ነው ። በክለብ ደረጃ በወሊሶ ከተማ ፤ በሀምበሪቾ ዱራሜ...
እግር ኳስን መጫወት የጀመረው በክለብ ደረጃ ለአርሲ ነገሌ፣ ለመከላከያ፣ ለመቐለ 70 እንደርታና ለወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ እግር ኳስ ክለቦች ነው። በዘንድሮ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ...
የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የዳኞችና ታዛቢዎች ሙያ ማህበር ለ3 ዓመት የሚቆይ የብራንድ ትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ከአገር በቀሉ ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ አምራች ጋር ተፈራርሟል፡፡ የማህበሩ...
ዳዋ ሆጤሳ እና ጌታነህ ከበደ እያንዳንዳቸው የሶስት ጨዋታዎች ቅጣት ተላልፎባቸዋል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ማክሰኞ ግንቦት 16 2014 ዓ.ም ባደረገው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident