በይስሐቅ በላይ 8 የፕሪሚየር ሊግ፣3 የአሸናፊዎች አሸናፊ፣ 5 የሲቲ ካፕ፣4 የጥሎ ማለፍ ዋንጫዎችን፣3 ጊዜ ደግሞ የሀገሪቱ ኮከብ ተጨዋችነት ክብርን፣ በአጠቃላይ ከ20 በላይ ዋንጫዎችንና...
ሰርቢያዊውን ሰርዳን ዚቮጅሆቭ በዋና አስልጣኝነት የቀጠሩት ፈረሰኞቹ የክረምቱ አምስተኛ ፈራሚያቸውን አይቮሪኮስታዊውን ዛቦ ቴጉይ ዳኒን አድርገዋል።ባሳለፍነው ዓመት አጋማሽ የስዋዚላንዱን ማንዚኒን በመልቀቅ የጋናውን ኣሻንቲ...
በመሸሻ ወልዴ የቅ/ጊዮርጊሱ ስኬታማው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች አስቻለው ታመነ በዝውውር መስኮቱ ለመጪዎቹ ሁለት ዓመታት ለቡድኑ ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል፤ አስቻለው በእዚህ ጊዜ የተጨዋችነት ቆይታውም...
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ከ28ኛ ፣29ኛ እና 30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ ውድድር መርሐ ግብር ጋር በተያያዘ በፌዴሬሽኑ ከህግ ውጪ ተወስኖብኛል ስላላቸው ቅጣቶች...
ሰርቢያዊዉን ሰርዲያን ዚሂቮሆቭን አሚታወስአሰልጣኝነት የቀጠሩት ፈረሰኞቹ ሃይደር ሸረፋን ከመቐለ 70 እንደርታ አስፈርመዋል። መቐለ 70 እንደርታ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫን እንዲያነሳ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ካበረከቱት...
ድሬዳዋ ከተማ ፍሬዘር ካሳን አስፈርሟል ድሬዳዋ ከተማ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን ውጤት የሆነውን ፍሬዘር ካሳን አስፈርሟል።በቅርቡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የተለያየው ፍሬዘር የክረምቱ የድሬዳዋ...
ከኢንግሊዛዊው ስቲዋርት ሃል ጋር የከተለያዩ በኃላ አሰልጣኝ በማፈላለግ ላይ ተጠምደው የነበሩት ፈረሰኞቹ ሰርቢያዊውን ሰርዲያን ዚቮንጆቭን በዋና አሰልጣኝነት መቅጠራቸውን ዛሬ በጠሩት ጋዜጣዊ መግለጫ...
ቅ/ጊዮርጊስ የወልዋሎ አዲግራት ዩንቨ ርስቲና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጠንካራ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋችየሆነውን ደስታ ደሙን ከደደቢቶቹ የአማካይ ስፍራ ተጨዋቾች አቤልና የአብስራ ተስፋዬ በኋላ ማስፈረም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident