የ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በአንደኝነት እና በሁለተኝነት በማጠናቀቅ የአፍሪካ ቻምፕየንስ ሊግ እና የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊ መሆናቸውን ያረጋገጡት ሁለቱ ክለቦች ከደቂቃዎች በፊት በግብፅ...
የውድድር ዓመቱን በአዲስ አበባ ከተማ የጀመረው እና በውድድሩ አጋማሽ ላይ ወደ ፈረሰኞቹ ያቀናው የግራ መስመር ተከላካዩ ያሬድ ሀሰን ከሻምፕየኖቹ ጋር በስምምነት ተለያይቷል ።...
የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊሶች በቀጣዩም አመት በዉጤታማነት ጎዳና ላይ ለመቀጠል ይረዳቸዉ ዘንድ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ ይገኛሉ። ከቀናት በፊት የግራ መስመር...
በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመሩ የዉድድር አመቱን በድል ያጠናቀቁት ፈረሰኞቹ በቀጣዩ አመት ለሚጠብቃቸዉ አፍሪካ መድረክ እና የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ይበልጥ ተጠናክረዉ ለመቅረብ...
ከአራት አመታት በኋላ የዘንድሮዉን የዉድድር አመት በሻሞፒዮንነት ማጠናቀቅ የቻሉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በቀጣዩም አመት ይበልጥ ተጠናክረዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ በዛሬዉ ዕለት በይፋ ተጫዋች ማስፈረማቸዉ...
* እስከ መጨረሻዉ ሳምንት ለሊጉ ክብር ሲፎካከሩ የነበሩት አፄዎቹ አመቱን በሁለተኝነት አጠናቀዋል!! * በመጨረሻም አዳማ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ በሊጉ መቆየታቸውን አረጋግጠዋል...
በ29ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ አርባምንጭ ከተማን በከንዓን ማርክነህ ብቸኛ ግብ ማሸነፍ ችሏል። ቀን 10:00 ሰዓት ሲል...
......ታሪክ ነቃሹ ፍልሚያ... ቅዱስ ጊዮርጊስ vs ከአርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዋንጫ አሸናፊን ይጠቁማል ከተባሉት ጨዋታዎች አንዱ ነው የተባለለት የቅዱስ ጊዮርጊስና የአርባምንጭ ከተማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident