በስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተመለከትናቸው ጨዋታዎች ትልልቅ ጉዳዮች ናቸው ያልናቸውን እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ድሎች ከሀዋሳ ከተማና አዳማ ጨዋታ ውጭ ሁሉም ጨዋታዎች በመሸናነፍ ያለቁ...
ከስምንተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ወላይታ ድቻን ከስሁል ሽሬ በሶዶ ሁለገብ ስታዲየም ያገናኘው ጨዋታ በርካታ ሺ የወላይታ ድቻ ደጋፊዎች የክለቡ ሀላፊዎችን ስም እየጠሩ ከባድ...
ስምንተኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዕለተ እሁድ 7 ጨዋታዎችን በሰባት ከተሞች ያካሂዳል።ሶዶ ስታድየም ላይ ሚካሄደው የወላይታ ድቻና ስሑል ሽረ ጨዋታ እንደሚከተለው...
ትግራይ ስታድየም ላይ ሰበታ ከተማን ያስተናገዱት ስሑል ሽረዎች ጨዋታውን በአሸናፊነት አጠናቀዋል።ከጨዋታው በኃላ የሁለቱ ክለብ አሰልጣኞች ሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ (ስሁል ሽረ)...
ስሑል ሽረ በ28ኛው ደቂቃ በሀብታሙ ሸዋለም በኩል ባስቆጠረው የፍፁም ቅጣት ምት ግብ ከ5 ጨዋታዎች በኃላ ወደ አሸናፊነት መንገድ ተመልሷል።የሳምሶን አየለ ስብስብ ስሑል...
ስሑል ሽረ ከ ሰበታ ከተማ የጨዋታ ቀን: ማክሰኞ ታህሳስ 28/2012 የጨዋታ ሰዓት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ፌደራል አርቢትር አዳነ ወርቁ ቦታ: ትግራይ ስታድየም 7ተኛ...
በ6ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ(ቅዳሜ) 6ጨዋታዎች ተደርገዋል። ከነዚህ ጨዋታዎች አንዱ የነበረው እና ወልቂጤ ላይ በወልቂጤ ከተማ እና ስሑል ሽረ መካከል የተደረገው ጨዋታ...
ዛሬ በተካሄደ የሰበታ ከተማ ና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ጅማሮውን ያደረገው የ6ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ነገ ስድስት ጨዋታዎችን ያስተናግዳል።በፕሪምየር ሊጉ ዓብይ ኮሚቴ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident