ስሁል ሽረ

82 መጣጥፎች
ስሁል ሽረዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አስራት መገርሳ ማረፍያ ታውቋል

  ቁመተ መለሎው አማካዩ አስራት መገርሳ ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል። ይህ አንጋፋ የቀድሞ የደደቢት፣ዳሽን ቢራ፣ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አማካይ በሁለተኛው...

ስሁል ሽረዜናዎች

ስሑል ሽረ ጋናዊ አጥቂ አስፈርሟል !

በአሰልጣኝ ሲሳይ አብርሀ የሁለተኛው ዙር የውድድር አጋማሽ የሚመሩት ሽረዎች ጋናዊን ራሂም ኦስማኑን ማስፍረማቸው ታውቋል :: ከሳሊፍ ፎፎና ጋር በዝውውር መስኮቱ የተለያዩት ሽረዎች የፊት...

ስሁል ሽረኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና ስሁል ሽረን በግማሽ ደርዘን ጎል ዘርሮታል

  የሁለተኛው ዙር ሁለተኛ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ የካሳዬ አራጌውን ኢትዮጵያ ቡናን እና በ15 ቀኑ እረፍት አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን አጥቶ ከቀናት በፊት የቀድሞ...

ስሁል ሽረኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ ዕይታ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ስሑል ሽረ

የሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በነገው ዕለት በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ሲካሄድ ኢትዮጵያ ቡናን ከ ስሑል ሽረ ጋር የሚያገናኘው የ 10፡00 ሰዓት መርሀ ግብር...

ስሁል ሽረዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ስሑል ሽሬ አሰልጣኝ ሲሳይ አብርሀምን ሾሟል

ከቀናት በፊት ከአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ጋር የተለያዩት ስሑላውያኑ አሰልጣኝ የሲሳይ አብርሀምን የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ በማድረግ ሾመዋል።   ሼር ኢትዮጵያ፣አክሱም ከተማ፣ሰበታ ከተማ፣አዳማ ከተማ እና...

ስሁል ሽረዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የስሑል ሽረ ስታዲዮም ከፌደሬሽኑ በተላኩ አባላት ተገምግሟል

ለመወዳደሪያ ብቁ አይደለም ተብሎ እድሳት ላይ የነበረው ስታዲዮሙ ዛሬ ከፌደሬሽን በተላኩ ሰዎች ተገምግሟል። ገምጋሚዎቹ በሚያቀርቡት ሪፖርት በቀጣይ ቀናት የስታዲዮሙ እጣፈንታ የሚለይለት ሲሆን በአሁኑ...

ስሁል ሽረዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ዮናታን ከበደ በመጨረሻም ማረፊያው ታውቋል !

  በሊጉ ድንቅ ብቃታቸውን ማሳየት ከቻሉት ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ዮናታን ከበደ በመጨረሻም ስሁል ሽረን መቀላቀሉ ይፋ ተደርጓል :: ዮናታን ከበደ ያለፉትን ወራት...

ስሁል ሽረባህርዳር ከተማዜናዎችየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ ዕይታ| ባህርዳር ከተማ ከ ስሑል ሽረ

  የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት በሚደረጉ የ15ኛ ሳምንን መርሀ ግብር ፍፃሚያቸውን ሲያገኙ የዚህ መርሀ ግብር አካል የሆነው የሁለቱም ቡድኖች...