ሰበታ ከተማ

139 መጣጥፎች
ሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሰበታና ክፍሌ ቦልተና በድጋሚ ሊገናኙ ይሆን?

  ዋና አሰልጣኛቸው ውበቱ አባተን ለብሔራዊ ቡድን አሳልፈው የሰጡት ሰበታ ከተማዎች ለፕሪሚየር ሊግ ያበቃቸውን የቀድሞ አሰልጣኛቸውን ክፍሌ ቦልተናን ለመመለስ ያሰቡ ይመስላል። በክለቡ ደጋፊዎች...

ሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሰበታ ከተማ 9 ተጨዋቾችን ሊያሰናብት ወሰነ

ሰበታ ከተማ 9 ተጨዋቾችን ሊያሰናብት ወሰነ “ክለቦች ለዝውውር ሲመጡ ያልከፈሉት የተጨዋች ደመወዝ እንደሌለባቸው የሚገልፅ ደብዳቤና ሰነድ ማቅረባቸው የግድነው” አቶ ባህሩ ጥላሁን/የኢ.እግር ኳስ ፌዴሬሽን...

ሰበታ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሰበታ ከተማ የታደለ መንገሻን ውል አራዝመዋል !

በዘንድሮው የውድድር ዓመት የአሰልጣኝ ውበቱ አባተን የቡድን ስብስብ መቀላቀል የቻለው የመሐል ሜዳው ተጫዋች ታደለ መንገሻ ለተጨማሪ ዓመታት ውሉን አራዝሟል ።   ታደለ መንገሻ...

ሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሰበታ ከተማ የተጫዋቹን ውል አራዘመ !

  በአሰልጣኝ ውባቱ አባተ የሚመሩት ሰበታ ከተማዎች የመሐል ተከላካያቸውን አንተነህ ተስፋዬ ውል ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘማቸው ይፋ ተደርጓል ። አንተነህ ተስፋዬ በሊጉ ልምድ አላቸው...

ሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሰበታ ከተማ ተጫዋች አስፈርመዋል

ሰበታ ከተማዎች የመስመር ተጫዋች ከድሬድዋ ከተማ ማስፈረማቸው ተገልጿል። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ሰበታዎች ያለፉትን ሶስት ዓመታት በድሬድዋ ከተማ ቤት ማሳለፍ የቻለውን ያሬድ ታደሰን...

ሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሰበታ ከተማ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል !

  በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ሰበታ ከተማዎች ወደ ዝውውሩ የተጫዋቾቻውን ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾችን በመቀላቀል የጀመሩት ሰበታዎች በዛሬው ዕለት መሳይ ፓውሎስን ማስፈረማቸው...

ሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሰበታ ከተማ የተጫዋቹን ውል አራዝሟል !

  በዝውውር መስኮቱ ምንም አይነት እንቅስቃሴን ሳያደርጉ የቆዩት ሰበታ ከተማዎች የግራ መስመር ተካላካዩን ሀይለ ሚካኤል አደፍርስ ውልን ማራዘማቸው ተገልጿል ። በአሰልጣኝ ውበተ አባተ...

The BiG Interviewሰበታ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“እኛ ኢትዮጵያ ቡናዊያን ግድቡ ይገደባል ብለን ተንብየናል ቡና ዋንጫ በልቷል አሁን ደግሞ አባይ ይገደባል” ዳዊት እስጢፋኖስ /ሰበታ ከተማ/

“የሀገራችን የስፖርት ሚዲያዎች ለሀገራችን እግር ኳስ ሩቅ ናቸው ቢቀርቡን ኖሮ ህመማችን ይሰማቸው ነበር” “እኛ ኢትዮጵያ ቡናዊያን ግድቡ ይገደባል ብለን ተንብየናል ቡና ዋንጫ በልቷል...