በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ በሜዳው ከወላይታ ድቻ ጋር የተጫዎው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ያለ ግብ 0-0 በሆነ ውጤት በተጠናቀቀው ጨዋታ ነጥብ ተጋርተው ዳግም...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ተኛ ሳምንት ጨዋታ ይርጋለም ላይ ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን አስተናግዶ በአዲስ ግደይ ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ግብ 1-0 በሆነ ጠባብ...
በ 24ኛው ሳምንት የ ኢትዮጽያ ፕሪመርሊግ በግዙፉ ትግራይ ስታድየም ሃዋሳን ያስተናገደው መቐለ ከተማ በጋናዊው ፎስይኒ ኑሁ ብቸኛ ግብ ታግዞ ማሸነፍ ችሏል። መቐለዎች ኣዳማን...
በኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ አማካኝነት የተካሄደው የሁለቱ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ብዙም ለጎል የቀረቡ ሙከራዎች ያልተደረጉበት መሀል ላይ ብቻ በሚንሸራሸሩ ኳሶች...
ተቋርጦ የቀጠለው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በ 23ኛው ሳምንት መሪው ጅማ አባጅፋርንና የወራጅ ስጋት ያለበትን አርባምንጭን በጅማ አገናኝቶ ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል ። #እሮብ ግንቦት...
በፍጹም ሀይሌ ባሳለፍነው ሰኞና አርብ በቀሪ ተስተካካይ ጨዋታዎች የጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ ዛሬም ሲቀጥል በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሀዋሳዎች ከጨዋታ ብልጫ...
በተስተካካይ መርሃ ግብር ዛሬ ትግራይ ላይ በተካሄደ ጨዋታ በዋንጫ ፍክክሩ ቀጥተኛ ተፎካካሪ የሆኑት መቐለ ከተማና ቅ/ጊዮርጊስ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ነጥብ ሲጋሩ፡የሊጉ መሪ...
አዳማ ከተማ ከነዓን ማርክነህ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ወላይታ ድቻን 1-0 በመርታት ከሊጉ መሪ ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 3 ሲያጠብ በደረጃ ሰንጠረዡ ወደ 3ኛነት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident