በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በቅዱስ ጊዮርጊስና መከላከያ ጨዋታ የገባ ግብ ሽረዋል የተባሉት ኢንተርናሽናል አርቢትር ቴዎድሮስ ምትኩና ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ተመስገን ሳሙኤል የስድስት ወር ዕገዳ...
የ19ኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲጀመሩ በቅድሚያ የተደረገው የመሪው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የመከላከያ ጨዋታ ግብ ሳይስተናገድበት ተጠናቋል ። ቅዱስ...
በ18ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የአዲስ አበባ ከተማ እና የመከላከያ ጨዋታ ሪችሞንድ አዶንጎ አንድ በጨዋታ እና አንድ በፍጹም ቅጣት ምት ባስቆጠረው...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ መከላከያን ከሰበታ ከተማ አገናኝቶ ለስምንት ተከታታይ ጨዋታዎች ከድል ጋር ተጣልቶ የነበረውን ሰበታ ከተማን ወደ አሸናፊነት መልሷል ። ሰበታ ከተማዎች በ16ኛው...
በ16ኛው ሳምንት ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የመከላከያ እና የአርባምንጭ ከተማ ጨዋታ ያለምንም ግብ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል ። መከላከያዎች በ15ኛው ሳምንት ከጅማ...
በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘዉ መከላከያ በዛሬው ዕለት ደግሞ ወሳኝ የፊት መስመር አጥቂ እና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስቡ መቀላቀሉ ተረጋግጧል። ከዚህ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የመከላከያ እና የጅማ አባጅፋር ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል ። በ14ኛው ሳምንት በሀዋሳ...
በዕለቱ የተካሄደው ሁለተኛ ጨዋታ በበርካታ ድራማዊ ትዕይንቶች የታጀበ ሲሆን አምሰት ግቦች አምሰት የፍፁም ቅጣት ምቶች አንድ የቀይ ካርድ በተመዘገበበት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ መከላከያን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident