ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

373 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣደደቢት

“ደደቢትን ሻምፒዮን፤ ራሴንም ኮከብ ግብ አግቢ ለማስባል ዝግጁ ነኝ”አቤል ያለው (ደደቢት)

​ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው  የውድድር ጅማሬው ላይ ለክለቡ ደደቢት  በአጥቂው ስፍራ ላይ በመጫወት ጥሩ ብቃቱን  እያሳየ ይገኛል፤ ተጨዋቹ ከችሎታው ባሻገር  ባለው ፍጥነትም...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣቅዱስ ጊዮርጊስብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

“በአጭር ጊዜ ውስጥ የመሪነቱን ዙፋን እንረከባለን፣ ሻምፒዮናም እንሆናለን”አቡበከር ሳኒ (ቅ.ጊዮርጊስ)

​በመሸሻ ወልዴ የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ የ7ኛ ሳምንት የሊግ ጨዋታውን ከአርባምንጭ ከተማ ጋር አከናውኖ የ3-0 ድል ቀንቶታል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ጨዋታውን ሲያሸንፍም የሊጉን ግቦች...

Oldies but Goodies ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣየቀድሞ ተጨዋቾች ገጽ

“ስለ እግር ኳስ ተጫዋችነቴ ሳስብ ቅዱስ ጊዮርጊስም ኢት.ቡናም መጫወቴ ታሪኬን በጣም የተለየ ያደርገዋል” ሰለሞን ግርማ (ልምጭ)

​በይስሀቅ በላይ ስለ ኳስ አጀማመሩ የት ጀምሮ የት  ጨረሰ?የተወለድኩት በተለምዶ ጨፌ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው አካባበቢ ሲሆን ዕድገቴና የኳስ ህይወቴ የተጀመረውና የተጠናቀቀው ኮተቤ አካባቢ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ታህሳስ 10/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡

ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ታህሳስ 10/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡ ለመሆኑ ምን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

ሰበር ዜና፡-ሰመራ ላይ ታህሳስ 16 ይካሄዳል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ጠ/ጉባኤና ምርጫ ጥር 5 እንዲካሄድ አስመራጭ ኮሚቴው ወሰነ

ህዳር 14 ቀን የተቋቋመው አስመራጭ ኮሚቴ በትናንትናው ዕለት የብዙሃኑን የሚዲያ እካላት ጥያቄ ያልመለሰ የይስሙላ ጋዜጣዊ መግለጫ በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል መስጠቱ ይታወሳል። በርካታ የህግ...

Oldies but Goodies ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣየቀድሞ ተጨዋቾች ገጽ

“ የእግር ኳሱ የተጨዋችነት ዘመኔ በደስታ የተሞላ ነው፤ በርካታ ስኬቶችን በሀገር ውስጥ ባለገኝም በየመን ሊግ ማጣጣሜ አሁንም ድረስ ያስደስተኛል” ብርሀኑ ቃሲም

“ የእግር ኳሱ የተጨዋችነት ዘመኔ በደስታ የተሞላ  ነው፤ በርካታ ስኬቶችን በሀገር ውስጥ ባለገኝም  በየመን ሊግ ማጣጣሜ አሁንም ድረስ ያስደስተኛል” - “በፈንጂ አደጋ ከፍተኛ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

​ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ታህሳስ 3/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡

​ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ታህሳስ 3/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡ ለመሆኑ ምን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

​ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ህዳር26/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋንአጠናቅቃለች፡፡

ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ህዳር 26/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡ ለመሆኑ ምን...