ሀላባ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች በማስፈረም ዝውውሩን ገፍቶበታል። በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ ከገቡ በኋላ ካሌብ አማንኩዋ ፣ ኮንኮኒ ሀፊዝ እና ኪሩቤል ወንድሙን የግሉ ያደረገው...
በርበሬዎቹ በዝውውሩ ቀጥለው ሦስተኛውን በእጃቸው አስገቡ። በአሰልጣኝ በሽር አብደላ የሚመሩት እና በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ በመግባት ጋናዊያኑን ኮንኮኒ ሀፊዝ እና ካሌብ አማንኩዋን ፊርማ...
ሀላባ ከተማ በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ ገብቷል። በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በአሰልጣኝ በሽር አብደላ መሪነት ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደገው እና ከወጣቱ አሰልጣኝ ጋር...
ለተከታታይ አመት ወደ ፕሪምየር ሊግ ያሳደገው እና ሀላባ ከተማን የ2018 የከፍተኛ ሊጉ ቻምፒዮን ያደረገው በሽር አብደላ ማነው ? አዲሱን ኮከብ አሰልጣኝ ፕሪምየር ሊጉ...
የወቅቱን የ ከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮን አሰልጣኝ በሽር አብደላን መቅጠር የቻሉ ሲሆን በርካታ ተጨዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅለዋል ። የመጀመሪያው ፀጋ ደርቤ ሲሆን ፀጋ ያለፈውን...
በ 2017 ዓ.ም በ ከፍተኛ ሊግ አስገራሚ ቡድን በማስመልከት ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸገር ከተማን ማሳደግ ይቻልው አሰልጣኝ በሽር አብደላ ሀላባ ከተማን ለ...
በከፍተኛ ሊግ በምድብ ለ በመሳተፍ ላይ ይገኙ የነበሩት ሀላባ ከተማዎች ( በርበሬዎቹ ) አሰልጣኝ ደረጀ በላይን ለአንድ ዓመት ማስፈረማቸው ተገልጿል ። ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident