ፋሲል ከተማ

176 መጣጥፎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

“አለአግባብ ላጣነው የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ማካካሻ አግኝተናል” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ (ፋሲል ከነማ)�

ሀትሪክ፡- ፋሲል ከነማ የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫን እሁድ ዕለት አንስቷል፤ በተገኘው ድል ምን ተሰማህ? አሰልጣኝ ውበቱ፡- በኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ሐዋሳ ከተማን በማሸነፍ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

“የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ እግር ኳሳዊ ባልሆነ መልኩ አጥተናል” ኤፍሬም ዓለሙ [ፋሲል ከነማ]

የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብን በጥሩ የመሀል ሜዳ ስፍራ ተጨዋችነቱ በማገልገል ቡድኑን እየጠቀመ የሚገኘው ኤፍሬም ዓለሙ ቡድናቸው የዘንድሮውን የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ስላጣበት መንገድ፣...

The BiG Interviewዜናዎችፋሲል ከተማ

“የሠላም መስበኪያ መድረክ የሆነው እግር ኳሳችን ላይ ዘረኝነት መንፀባረቁ አሳፋሪ ነው…”� ሙጂብ ቃሲም /ፋሲል ከነማ/

ሀትሪክ፡- የልጅነት ህልምህን እየኖርክ ነው ወይስ? ሙጂብ፡- ህልሜ ላይ እየኖርኩ ነው፡፡ መሆን የምሻው እግር ኳስ ተጨዋች መሆን ነበር፡፡ ትምህርቴን እያቋረጥኩ ነበር ኳስ ስጫወት...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

መቐለ 70 እንደርታ ድሬዳዋ ከተማን በማሸነፍ የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን አነሳ

  ከ60 ሺህ በላይ ደጋፊ በትግራይ ስታድየም ታድሞ በተከታተለው የመቐለ 70 እንደርታ ና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ በባለ ሜዳዎቹ ምዓም እንበሳዎች እሸናፊነት ተጠናቋል። ብዙ...

መቐለ 70 እንደርታሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሶስትዮሽ የዋንጫ ፍልሚያ አጓጊ ሆኗል

ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዋንጫ ፍልሚያ በ3 የክልል ክለቦች መርሃ ግብር መሆኑ አጓጊ ሆኗል፡፡ መሪው ፋሲል ከተማ አዳማ ላይ ከአዳማ ከተማ ጋር 1ለ1 ተለያይቶ...

ሪፖርትባህርዳር ከተማዜናዎችፋሲል ከተማ

ፋሲል ከነማ ባህርዳር ከተማን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል

  በ27ኛው ሳምንት እሁድ በተደረገ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአማራ ደርቢ ጨዋታ ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ እና ባህርዳር ከተማ ጨዋታ በፋሲል ከነማ አሸናፊነት ተጠናቋል።ፋሲል...

ሪፖርትወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

የሊጉ መሪ ፋሲል ከነማ ወደ ሶዶ አቅንቶ ነጥብጥ ጥሏል

በ26ኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በሜዳው የፋሲል ከተማ አቻውን አስተናግዶ ሁለት ለአንድ በሆነ ውጤት አሸነፈ ፡፡ ባለሜዳው ድቻ ከወራጅ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

“የፕሪምየር ሊጉ ሻምፒዮና በቀጣዮቹ 5 ጨዋታዎች ስለሚወሰን ይህንን ሕልም ለማሳካት ተዘጋጅተናል” ሙጂብ ቃሲም /ፋሲል ከነማ/

በመሸሻ ወልዴ የፋሲል ከነማው ሙጂብ ቃሲም በክለባቸው የፕሪምየር ሊጉ ዋንጫ የማንሳት ተስፋ ዙሪያና በሌሎች ተያያዥ ጥያቄዎች ላይ ምላሹን ሰጥቷል፡፡ ሀትሪክ፡- ፋሲል ከነማ 6...