በአቤኔዘር አበበ ጋሞ ጨንቻ የመጀመሪያ አንድ ነጥብ አሳካ! በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታ ጋሞ ጨንቻና ኢትዮጵያ ንግድ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር መድረክ፣ በአርባ ምንጭ ስታዲየም በደጋፊዎቹ ድጋፍ ወደ ሜዳ የገባው ጋሞ ጨንቻ በኢትዮጵያ መድን 2ለ0...
አሰልጣኝ አብርሃም ሐይሌ አዲሱ የጋሞ ጨንቻ ረዳት አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመካፈል ከኢትዮጵያ መድን ጋር የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን...
ሙሉአለም መስፍን ዴኮ ወደ ትውልድ ሀገሩ ክለብ አመራ። ከአርባምንጭ ከተማ መነሻውን ካደረገ በኋላ ለሲዳማ ቡና ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም ደግሞ በምድረገነት ሽረ እና...
ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሚካፈሉበት ጋሞ ጨንቻዎች ሦስት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን አስፈረመዋል በአሳዳጊ አሰልጣኙ ማቲያስ ለማ መሪነት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሚካፈሉበት የ2019...
ጋሞ ጨንቻ ተከላካይ አስፈርሟል የፊታችን ዕርብ ነሐሴ 15/2018 የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአርባምንጭ ከተማ የሚጀምሩት ጋም ጨንቻዎች የቀድሞው የቡሌ ሆራ ፣ እንጅባራ ከተማ እና...
ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደጉት ጋሞ ጨንቻዎች የፊታችን ዕርብ ዝግጅቱን የሚጀምር ይሆናል። ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደጉት ጋሞ ጨንቻዎች በታሪክ...
አዲስ አዳጊዎቹ ወደ ዝውውሩ ገብተዋል። በአሰልጣኝ ማቲዮስ ለማ የሚመሩት አዲስ አዳጊዎቹ ጋሞ ጨንቻዎች ከከፍተኛ ሊጉ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የስምንት ነባሮችን ውል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident