በትላንትናው ዕለት ጅማሮዉን ባደረገዉ የ2015 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ ከሰዓት 10:00 ሰዓት ላይ ተገናኝተው ጨዋታቸውን...
በአሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይ እየተመሩ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀል የቻሉት ድሬዳዋ ከተማዎች በዛሬዉ ዕለት ደግሞ ጋናዊ ተከላካይ...
አሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይን ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ ከሾሙ በኋላ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ብርቱካናማዎቹ...
ድሬዳዋ ከተማ ወጣቱን የቀድሞ የድሬዳዋ ከተማ ተጫዋች የነበረውን የመሃል ተጫዋች ያሬድ ታደሰን ሲያስፈርም የሁለት ተጫዋቾችን ዉል አራዝሟል፡፡ ባለፉት ሁለት አመታትን ለወልቂጤ ከተማ በመጫወት...
በ2014 የውድድር ዓመት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመጨረሻ ቀን ከመውረድ የተረፉት ድሬዳዋ ከተማዎች ከቀናት በፊት ዮርዳኖስ ዓባይን የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድርገው ከሾሙ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ሲያያቸው በነበሩ ሁለት ጉዳዮች ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ ወስኗል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ረቡዕ ሰኔ...
በደረጃ ሰንጠረዡ 14ኛ እና 15ኛ ደረጃ ላይ ይገኙ የነበሩትን ሁለት ክለቦች ያገናኘዉ የሀያ ዘጠነኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ መርሐግብር አዳማ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ባህርዳር ከተማን ከድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ መናፍ ዐወል ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ የጣና ሞገዶቹ ማሸነፍ ችለዋል ።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident