ድሬዳዋ ከተማ በዘንደሮው አመት ያሰፈረመው ባድዋን አደግሰን ጋር በስምምነት ለተያይቷል። ተጫዋቹ በዘንድሮው አመት ቡድኑን በአንድ አመት ኮንትራት ፈርሞ የነበረ ሲሆን። የተጠበቀውን ያህል...
👉 "ቡድኔ ቀይ ካርድ ከተመለከተ ቦኃላ ክፍተቶች ነበሩብን"የሱፍ ዓሊ(የጅማ አባጅፋር ምክትል አሰልጣኝ) 👉"ራሳችን በሳትናቸው ኳሶች ዋጋ ከፍለናል"ፍስሀ ጥዑመልሳን (የድሬዳዋ ከተማ ጊዜያዊ አሰልጣኝ) ቡድኔ...
በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ላይ ጅማ አባጅፋርን ከድሬደዋ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በባለሜዳው ጅማ አባጅፋር 2-1 አሽናፊነት ተጠናቋል። ዋና...
በ14ኛ ሳምንት ሌላኛ ሌላኛው ጅማ አባ ጅፋር ወረጅ ቀጠና ውስጥ ሚገኘው ድሬዳዋ ከተማን የሚያስተናግደበት ተጠባቂ ጨዋታ እንደሚከተለው አይተነዋል። ጅማዎች በሜዳቸው በሚያደርጓቸው ጨዋታዎች...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት 4ጨዋታዎች ሲደረጉ ድሬዳዋ ስታዲየም ላይ ስሑል ሽረን ያስተናገደው ድሬዳዋ ከተማ 1-1 አቻ ተለያይተዋል። ድሬዳዋ ከተማ በ12ኛ ሳምንቱ...
በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ስሑል ሽረን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ከጨዋታው በፊት አንዳንድ ነጥቦችን አንስተንላቹሀል። በወረጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኙት ቡርቱካናማዎቹ በውጤት እጦት...
ድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ስምኦን አባይን አሰናበተ። የክለቡ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ እንዳስታወቀው ክለቡ አሰልጣኙን ለማሰናበት የተገደደው በዚህ አመት ክለቡ ያስቀመጠላቸው ቅድመ ሁኔታወች ማሟላት ባለመቻሉ...
ሶዶ ላይ በ12ኛው ሳምንት መርሀ ግብር ወላይታ ድቻ ድሬዳዋን ካሸነፈ በኋላ የሁለቱም ቡድን አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተውናል። ከመጀመሪያው ሰከንድ ጀምረን ለማጥቃት ተጫውተን አሸንፈን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident