➯ ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2014 በ17ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች 5 በመሸናነፍ ሶስቱ በአቻ...
ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ጥፋተኛ ናቸው ያላቸውና ከፍተኛ ቅጣት ያስተላለፈባቸውን ዳኞች ቅጣት ማቅለሉን አስታውቋል። በአዳማ እየተካሄደ ባለው የታዛቢዎችና ኮሚሽነሮች የምክክር መድረክ ላይ እንደተገለጸው ኮሚቴውና...
* ክለቡ የተጣለበት ዕገዳ ተነስቷል.... * የቀድሞ አሰልጣኝ ፍሰሃ ጥዑመልሳንን ክፍያ ሲፈጽሙ ከአሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ ጋርም በሰላም ተለያይተዋል... ከቀድሞ አሰልጣኝ ፍሰሃ ጥዑመልሳን...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ በሊጉ አንደኛ ዙር ውጤት ለዋጭ ስህተት ሰርተዋል ያላቸውን ሶስት ረዳት ዳኞች ላይ የዕገዳ ውሳኔ አሳለፈ። ከፌዴሬሽኑ ታማኝ...
ባለፈው ዓርብ የተከሰቱ ሶስቱ ጉዳዮች... *.....ክለቡ አሰልጣኝ ዘማርያምን አሰናበተ... *...አሰልጣኙ ለፌዴሬሽኑ የፍትህ ያለህ አለ... *...ዲሲፕሊን ኮሚቴ አሰልጣኝ ዘማርያምን ወደስራ መልሳችሁ ደመወዙን ክፈሉ ሲል...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ዲሲፕሊን ኮሚቴ በምንተስኖት አዳነ ክስ አዳማ ከተማ ላይ የሰጠውን ውሳኔ አጸና። ዲሲፕሊን ኮሚቴ የካቲት 9/2014 ላይ...
የባህርዳር ከተማዉ ተጫዋች ግርማ ዲሳሳ የ4 ጨዋታ እንዲሁም የክለብ አጋሩ አህመድ ረሽድ (ሽሪላዉ) የ3 ጨዋታ ቀጣት ተጥሎባቸዋል ። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች። በሳምንቱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ማክሰኞ ጥር 30 2014 ዓ.ም ባደረገው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident