ኢትዮጵያ ቡና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂን አስፈረመ። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ በአጭር ጊዜ ድንቅ መሆን ከቻሉ ግብ ጠባቂዎች መካከል አንዱ የወቅቱ የኢትዮጵያ...
ወላይታ ድቻ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የነባር ተጫዋቹን ውልን አድሷል! የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን ኮንትራት ትላንት በሁለት አመት ውል ያራዘመው ወላይታ ድቻ ዛሬ አንድ አዲስ...
ከቀናቶች በፊት አዲስ አሰልጣኝ የሾመው ኢትዮጵያ ቡና በስካይ ላይት ሆቴል እየሰጠ ባለው መግለጫ አሰልጣኙን በይፋዊ ፊርማ ቀጥሯል። ከቀናት በፊት ኢትዮጵያ ቡናን ለማሰልጠን የተስማሙት...
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ማረፊያቸው ታውቋል። ለቀጣዩ የውድድር ዘመን አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን ለማስቀጠል አልያም ደግሞ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ጥረት ሲያደርግ የነበረው የመቻል ቦርድ በመጨረሻም...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለት ተጫዋቾች ሲያስፈርም ሁለት ተጨማሪ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል። ቅዱስ ጊዮርጊስ አማካዩ የቀድሞውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በያዝነው አመት በወልዋሎ ያሳለፈውን አማካዩ...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ነገሌ አርሲ : ክለቡ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ባደረገው የ38 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የነገሌ አርሲ ቡድን ተጫዋች የሆኑት1 አብርሃም ከተማ2...
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ቀሪ ኮንትራት የነበራቸው አሰልጣኝ ከክለቡ ጋር አይቀጥሉም። ኢትዮጵያ ቡናን ከአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን መሰናበት በኋላ የተረከቡት አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ከስድስት ወራት...
ከሀያ አመታት በላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ቆይታ የነበረው አማካዩ መስዑድ መሐመድ ጫማውን ሰቅሏል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ መነሻ ክለቡ ሲሆን በመቀጠል ግን በኢትዮጵያ ቡና ፣...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident