የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፋይናንስ ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ያስተላለፈውን ቅጣት ተከትሎ ገንዘብ ያልመለሱ ተጫዋቾች ክለቦቻቸውን የማገልገላቸው ጉዳይ አጠራጥሯል። የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ...
በወላይታ ድቻ ሀ -20 በመጨዋት አንድ ብሎ ፈተናዎችን የጀመረው እና በሁለት ቡድኖች የ ከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮን መሆን ቻለ በ ኢትዮጵያ መድን እና በኢትዮጵያ...
መቐለ 70 እንደርታ በሊጉ በከፍተኛ ሁኔታ የደመቀው አጥቂው በኋላም በቅዱስ ጊዮርጊስ እጅግ ስኬታማ ጊዜን በማሳለፍ ያለፉትን ዓመታት ደሞ ቆይታውን በፋሲል ከነማ ማድረግ ችሏል...
ያለፈውን የውድድር ዘመን በአምቦ ማሳለፍ የቻለው እና በኢትዮጵያ መድን ተስፋ ቡድን እራሱን ያጎለበተው ከ አብዲቦሩ አለምገና ፕሮጀክት የተገኘው ቢኒያም ዘለቀ ሀዲያ ሆሳዕና ለመቀላቀል...
በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት በተጨዋችነት ማገልገል የቻለው አደነ ግርማ በቅርቡ የካፍ ቢ ስልጠና ወስዶ አጠናቆ ምክትል አሰልጣኝነት ተሹሟል ።
በረከት ወልዴን ከሸገር ከተማ በመንጠቅ ያስፈረሙት ሰጎኖቹ ሀቢብ ከማልን ከ ድሬዳዋ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል ። በድሬዳዋ ቤት የግማሽ ሲዝን ቆይታ የነበረው ሀቢብ የአሰልጣኝ...
በወላይታ ድቻ ታዳጊ ቡድን ፍሬ የነበረው እና ያለፉትን ዓመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ግልጋሎት መስጠት የቻለው በረከት ወልዴ በ 2017 ዓ.ም የከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮናዎቹን...
አላዛር ሳሙኤል ከ17 አመት በታች ጀምሮ በ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት የቆየ ተጫዋች ሲሆን በኢትዮጵያ ቡና ለሁለት አመት ይቆያል።
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident