የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2260 መጣጥፎች
ሪፖርትስሁል ሽረወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ስሁል ሽሬ ከሜዳ ውጭ ወላይታ ድቻን በማሸነፍ ጣፋጭ 3 ነጥብ ማግኘት ችሏል፡፡

ከስምንተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ወላይታ ድቻን ከስሁል ሽሬ በሶዶ ሁለገብ ስታዲየም ያገናኘው ጨዋታ በርካታ ሺ የወላይታ ድቻ ደጋፊዎች የክለቡ ሀላፊዎችን ስም እየጠሩ ከባድ...

ሪፖርትኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ ደረጃውን ከፍ አደረገ።

በ 8ተኛው ሳምንት እሁድ በተደረገ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ በጠባብ የግብ ልዩነት ማሸነፍ ችሏል።ባለ ሜዳዎቹ አፄዎቹ...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአሰልጣኝ ገ/ክርስቶስ ቢራራ የመጨረሻ ጨዋታ?

  በ8ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 7ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን ከነዚህ ጨዋታዎች መካከል ሶዶ ስታዲየም ላይ ወላይታ ድቻ ከስሑል ሽረ ያገናኘው ጨዋታ ይጠቀሳል።...

ሀዋሳ ከተማቅድመ ዳሰሳየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከሀዋሳ ከተማ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ትናንት (ቅዳሜ) አንድ ጨዋታ የተደረገ ሲሆን ዛሬ (እሁድ) ደግሞ ሰባት ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል።...

ሀዲያ ሆሳዕናቅድመ ዳሰሳወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ አዲግራት.ዮ ከ ሀድያ ሆሳእና

8ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዕለተ እሁድ ላይ ሰባት ጨዋታዎችን ያካሂዳል።በትግራይ ስታድየም ላይ ሚካሄደው የወልዋሎ ና ሀድያ ሆሳእና ጨዋታን ከጨዋታው በፊት በዚህ መልኩ...

ቅድመ ዳሰሳኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ዛሬ (ቅዳሜ) አንድ ጨዋታ የተደረገ ሲሆን ነገ (እሁድ) ደግሞ ሰባት ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል።...

ሲዳማ ቡናቅድመ ዳሰሳባህርዳር ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ባህርዳር ከተማ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ዛሬ (ቅዳሜ) አንድ ጨዋታ የተደረገ ሲሆን ነገ (እሁድ) ደግሞ ሰባት ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል።...

መቐለ 70 እንደርታሪፖርትወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ

ስምንተኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዕለተ እሁድ 7 ጨዋታዎችን በሰባት ከተሞች ያስተናግዳል።ወልቂጤ ላይ የሚካሄደው የወልቂጤ ከተማ ና የመቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ...