የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናሰበር ዜናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀድያ ሆሳዕና ዋና አሰልጣኙን ግርማ ታደሰ እና ረዳቶቻ ከስራ አግዷቸዋል

  ሀድያ ሆሳዕና የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እና ረዳቱ ኢዘዲን አብደላ እና ምንተስኖት መላኩን ከስራ ማገዱ አስታውቋል። በድጋሚ ቡድኑን ተረክበው ወደ ፕሪምየር...

ሀትሪክ አበይት ጉዳዮችዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀትሪክ 12ኛ ሳምንት የክለቦች ውጤት ትንታኔ

  ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡና ላይ የግብ ናዳ አውርዶ ከረጅም ወራት በኋላ የሊጉ አናት ላይ ተቀምጧል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን 6-2 በማሸነፍ የሊጉን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኙን አሰናበተ

ድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ስምኦን አባይን አሰናበተ። የክለቡ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ እንዳስታወቀው ክለቡ አሰልጣኙን ለማሰናበት የተገደደው በዚህ አመት ክለቡ ያስቀመጠላቸው ቅድመ ሁኔታወች ማሟላት ባለመቻሉ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀትሪክ 12ኛ ሳምንት ዕይታ ( የተቆጠሩ ግቦች እና የተመዘገቡ ውጤቶች)

  በ12ኛ ሳምንት የተመለከትናቸውን ዋና ነጥቦች አንስተናል። የተቆጠሩ ግቦች የ12ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትላንት እና ዛሬ በደረጉ ጨዋታዎች ፍፃሜውን ሲያገኝ። በዚህ ሳምንት...

ሀዲያ ሆሳዕናሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሰበታ አሁንም በሜዳው ሀያል መሆኑ ቀጥሎበታል

የ12ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታ ከነበረው አንዱ አዲስ አበባ ላይ የተደረገው የሰበታ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ በባለሜዳዎቹ ሰበታ ከተማዎች አሸናፊነት 2-1 ተጠናቋል። ሰበታዎች...

ሀዲያ ሆሳዕናሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ሰበታ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሰኞ) ሁለት ጨዋታዎችን በማስተናገድ ፍፃሜውን በአዲስ አበባ ስታድየም የሚካሄደው የሰበታ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ፋሲል ከነማ ከ ወልዋሎ

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ(ሰኞ) ሁለት ጨዋታዎችን በማስተናገድ ፍፃሜውን ያገኛል።በአፄ ፋሲለደስ ስታድየም ሚካሄደው የፋሲል ከነማና ወልዋሎ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳስሰነዋል። ጨዋታ:...