ወጣቱ የግብ ዘብ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል!!

የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ቡድን አባል የነበረዉ የባህርዳር ከተማዉ ግብ ጠባቂ ፅዮን መርዕድ ወደ ወላይታ ድቻ ማምራቱ ተረጋግጧል። በዝዉዉር መስኮቱ

Read more

ጅማ አባጅፋር የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል!!

በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ በዝወዉሩ ላይ በንቃት በመሳተፍ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ጅማዎች በዛሬዉ ዕለት ደግሞ የተከላካይ አማካይ

Read more

“ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጣሁት አዲስ ታሪክ የማፃፍ ትልቅ ህልምን ሰንቄ ነው” ጋቶች ፓኖም

የጋምቤላው ጥቁር ወርቅ “ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጣሁት አዲስ ታሪክ የማፃፍ ትልቅ ህልምን ሰንቄ ነው” ጋቶች ፓኖም በእርግጥ አሁን የያዝነው የክረምት

Read more

የጣና ሞገዶቹ ከአዲሱ አሰልጣኛቸው ጋር በይፋ ተፈራርመዋል!!

ከሁለት ሳምንታት በፊት ከአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ጋር ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት አብሮ ለመስራት በቃል ደረጃ የተስማሙት የጣና ሞገዶቹ በዛሬው ዕለት ደግሞ

Read more

የ2014 ዓ.ም ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እጣ አወጣጥ ስነስርዓት በዛሬዉ ዕለት ተካሂዷል!!

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ጥቅምት 7/2014 ለመጀመር ቅድመ ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል። የዝግጅቱ

Read more

“በምርጡ ኢትዮጵያ ቡና ስር ሆኖ ዋንጫ አለማንሳት በጣም ይቆጫል፤ ከዚህ ቡድን ጋር ሻምፒዮን መሆን ትልቁ ምኞቴ ነው” አስራት ቶንጆ (ኢት.ቡና)

በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ዘንድሮ ለኢትዮጵያ ቡና በኮሪደር ስፍራው ላይ በመጫወት ጥሩ ብቃታቸውን ካሳዩ ተጨዋቾች መካከል አንዱ ነው፤ አስራት ቶንጆ

Read more

የአንድ ቀኑ የሁለቱ አቤሎች ገጠመኝ….

  አቤል እንዳለ…. ….ኢት.ቡና vs ድሬዳዋ ከተማ… የሚገርም ገጠመኝ ያለው ዝውውር ነው….ድሬዳዋ ከተማ ከአቤል እንዳለ ጋር ተስማምቷል…በቅድሚያ ክፍያም ሆነ በሚከፈለው

Read more

በመጨረሻም ዳዊት አስጢፋኖስ ጅማ አባጅፋርን ተቀላቀለ

ከሰበታ ከተማ ጋር ውሉን የጨረሰው ዳዊት እስጢፋኖናን የአሸናፊ በቀለን ጅማ አባጅፋርን ለአንድ አመት ተቀላቀለ። አሁን በወጣ መረጃ ዳዊት አስጢፋኖስ በኢትዮዽያ

Read more

ሰበታ ከተማ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል!!

በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉ እየተመሩ በዝውውር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ ላይ የሚገኙት ሰበታዎች በዛሬዉ ዕለት ደግሞ የሁለት ተጫዋቾችን ዝዉዉር ማጠናቀቃቸው ተሰምቷል።

Read more

ወላይታ ድቻ ሁለገቡን አጥቂ አስፈርሟል!!

በአሰልጣኝ ፀጋየ ኪዳነማርያም እየተመሩ በዝዉዉር ገበያው ላይ በንቃት በመሳተፍ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ድቻዎች አሁን ደግሞ ሁለገቡን

Read more