” አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ደርሶኝ ከገባው በኋላ ለእግር ኳስ ስል (ዊዝድሮ) ሞልቼ ነው የወጣሁት “አሰጋኸኝ ጴጥሮስ /አዲስአበባ ከተማ/

” አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ደርሶኝ ከገባው በኋላ ለእግር ኳስ ስል (ዊዝድሮ) ሞልቼ ነው የወጣሁት “ ” ከተቻለ ከታላቅ ወንድሜ ጋር

Read more

የብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ አርቢትሮች ላይ የቅጣት በትሩን አሳርፏል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የዳኞችና ኮሚቴ የዳኝነት ስህተት ፈጽመዋል ውጤትም ለውጠዋል ያላቸው ዳኞች ላይ የቅጣት ውሳኔ አሳልፏል። በኮሚቴው ውሳኔ መሠረት ድሬዳዋ ከተማ

Read more

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች በተፈፀሙ የዲሲፕሊን ጥፋቶች ላይ የቅጣት ውሳኔዎች ተላልፈዋል ። በዘጠነኛው ሳምንት በተካሄዱ 8 ጨዋታዎች

Read more

ኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌን ቀጣ

👉“ቅጣቱ ከውላችን ውጪ በመሆኑ አልቀበለውም” አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ 👉ዛሬ ምሽት ወደ አሜሪካ ይሄዳል በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀዋሳ የዘጠኝ ሳምንት ቆይታ

Read more

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ደረጃውን ያሻሻለበትን ውጤት አስመዝግቧል

በሊጉ የሀዋሳ ቆይታ የመጨረሻ ቀን ላይ በቅድሚያ አዳማ ከተማን ከባህርዳር ከተማ ያገናኘው ጨዋታ የቀድሞ ክለቡን በገጠመው ፋሲል ተካልኝ በሚመሩት አዳማ

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ በከነአን ማርክነህ ብቸኛ ግብ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባጅፋር ሲሆኑ ከነአን ማርክነህ በ81ኛ ደቂቃ ላይ ባስቆጠረው ግብ ፈረሰኞቹ 1 ለ

Read more

የጨዋታ ዘገባ | አምስት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ሰበታ ከተማን ረቷል

በዘጠነኛ ሳምንት የሶስተኛው ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ በሰበታ ከተማ እና በወልቂጤ ከተማ መካከል ተደርጎ በጳውሎስ ጌታቸው የሚመራው ወልቂጤ ከተማ 3

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና በፍሬዘር ካሳ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን ረቷል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከሀድያ ሆሳዕና ያገናኘ ሲሆን ሁለቱም ከድል መልስ መገናኘታቸው ጨዋታውን ተጠባቂ ያደረገው ነበር ። በጨዋታውም ፍሬዘር

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ሲዳማ ቡና በውድድር ዓመቱ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል

በዘጠነኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተካሄደው የሲዳማ ቡና እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ በሲዳማ ቡና የ2 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ አዲስ አበባ ከተማን በሙኽዲን ሙሳ ብቸኛ ግብ አሸንፏል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ድሬዳዋ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ሁለት የቀይ ካርዶች በታየበት እና ቀዝቀዝ ያለ በነበረው ጨዋታ ድሬዳዋ

Read more