" የሀረሪ ክልል የሰጣቸውን ውክልና ማንሳቱ ተቀባይነት የሌለውና ህጉን ያልተከተለ በመሆኑ በምርጫው ላይ እንደምሳተፍ ርግጠኛ ነኝ" ሲሉ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ ተናገሩ። የሀረሪ ክልል...
የፕሮፌሽናል ተጨዋቾች ማህበር - በጎንደር የሚካሄደው የፌዴ. ጠቅላላ ጉባኤ እንዲታገድ ለመደበኛ ፍ/ቤት ክስ መሠረተ *....የክሱ ምክንያት ደግሞ ትውልደ ኢትዮጵያዊያኑ ለፕሬዝዳንትነት መወዳደር አይችሉም መባሉ...
በሀገር ውሰጥ ሊግ ብቻ በሚጫወቱ ተጫዋቾች የሚደረገው የቻን ውድድር በመጪው ዓመት ጥር ወር ላይ በአልጄሪያ እንደሚደረግ ይታወቃል ። በውድድሩ የሚሳተፉ ሀገራትን የሚለዩት የማጣሪያ...
👉እስካሁን ፌዴሬሽን ያወቀው ዝውውር የአራት ክለቦችን ነው። ሀምሌ 1 በይፋ በተከፈተው የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ባለፉት ስድስት ቀናት ብቻ ህጋዊ ዝውውር ያደረጉት ተጨዋቾች ከ20...
"እንቀድሞው ምርጫ ማንም እየተነሳ መግለጫ መስጠት አይችልም" የኮሚቴው የስነምግባር መመሪያ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዝዳንትና የስራ አስፈጻሚ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት እንደ ቀድሞ የአስመራጭ ኮሚቴ...
👉" ፍትህ የማናገኝ ከሆነ ለኢትዮጲያ እግርኳስ ፍትህ ስንል እስከ አለም አቀፉ የግልግል ፍ/ቤት እናቀናለን" አቶ ዳዊት ትርፉ /የአ/አ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ም/ል...
👉... ሊግ በሊግ ኩባንያው የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ሙሉ ሃላፊነት ይቀጥላል... 👉... ጌታነህ ከበደም በቀጣዩ ጨዋታ አይሰለፍም... የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በደብዳቤ ቁጥር 2/ኢ.እ.ፌዴ.6/2441 በቀን 09/10/2014 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ የውድድርና ስነ-ስርዓት ኮሜቴ በ16/09/2014 ዓ.ም የወሰነውን ውሳኔ የሚሽር ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ፕሪሚየር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident