የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት የማስጀመሪያ መርሀግብር ተካሄደ። ኢትዮጵያን ከ31 ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ እንድትመለስ...
የማረን ሁለቱ ታናናሽ ወንድሞቹም እግር ኳስን ተጫውተዋል አሁን ላይስ ምን ላይ ናቸው። የማረን አባት አዲስ አበባ አራዳ ትውልዳቸው ነው ፣ እስራኤል ቢያመሩም ለተሻለ...
ለአሜሪካ ከሀያ አመት በታች ብሔራዊ ቡድን የተጫወተው እና በዴንማርክ የሚገኘው ተጫዋች። እናቱ ኢትዮጵዊ ስትሆን አባቱ ደግሞ የሲውዲን ሀገር ተወላጅ ነው። አሁን የምነግራችሁ የሁለቱ...
በጀርመኑ ኮሎኝ የሚገኘው እና በቀጣዩ ክረምት ወደ ዋናው ቡድን የሚያድገው ወጣቱ የግራ መስመር አጥቂ ተጫዋች ማነው ? የሚገኘው በጀርመን ከተማ ሲሆን አባቱ ኢትዮጵያዊ...
ከዛሬው ጨዋታ በኋላ የዋልያዎቹ አለቃ ምን አሉ ? የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን በደርሶ መልስ ውጤት 4ለ0 በመርታት...
በደቡብ ሱዳኑ ጃሙስ ክለብ የሚገኙት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዛሬው የዋልያዎቹ ድል በኋላ ሁለት መልዕክት አስተላልፈዋል። "በቅድመ ማጣሪያ ጨዋታችን ሳኦቶሜ እና ፕሪንስፔን አራት ለዜሮ...
የሳኦቶሜ እና ፕሪንስፔው አሰልጣኝ ሪካርዶ ሞንሳንቶ ከጨዋታው በኋላ ምን አሉ ? "በመጀመሪያ ለደጋፊው እና ለተጫዋቾች ያለኝን ክብር እንዲሁም የህዝቡን እንግዳ ተቀባይነት አደንቃለሁ እናም...
ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን በአፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ መርሀግብን ድሬዳዋ ላይ ያደረጉት ዋልያዎቹ 1ለ0 ሲረቱ በድምር ውጤት ደግሞ 4ለ0 አሸንፈው ወደ ምድብ ማጣሪያው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident