-የምድብ ድልድሉም ይፋ ሆኗል ስምንት ክለቦች የሚሳተፉበት 15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ከመስከረም 15 እስከ 30/2014 በአበበ ቢቂላ እንደሚካሄድ ይፋ ሆነ። ቤስት ዌስተርን...
ፌደሬሽኑ በይፋዊ ፌስቡክ ገፁ ያሰፈረውን የሀትሪኩ ሚሊዮን ኃይሌ እንደሚከተለው አዘጋጅቶላችኋል። የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን ለፌደሬሽን ፕሬዝደንትነት እና ስራ አስፈፃሚነት የሚወዳደሩ የመጨረሻ...
በመሸሻ ወልዴ ቅ.ጊዮርጊስ በዛቦ ቴጉይ እና በሳላህዲን ሰይድ ሁለት ግቦች ሰበታ ከተማን 2ለ1 በማሸነፍ ለ14ኛ ጊዜ የተዘጋጀውን የአዲስ አበባ ከተማ ሲቲ ካፕ ዋንጫን...
14ኛው አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አራት የከተማዋ ክለቦችና አራት ተጋባዥ ክለቦችን በማሳተፍ ለተከታታይ ሥስት ሳምንታት ይካሄዳል።የአምናው የውድድሩ አሸናፊ ኢትዮጵያ ቡና፣ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ኢትዮ ኤሌክትሪክ...
ኢትዮጵያ ቡና ባህር ዳር ከተማን 4ለ1 በማሸነፍ የአዲስ አበባ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ፡፡ዛሬ በአዲስ አበባ በተካሄደው 13ኛው የአዲስ አበባ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ የተገናኙት ኢትዮጵያ...
የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ፍፃሜ ቅዳሜ ጥቅምት 10 ቀን 2011 ዓ.ም FT ኢትዮጵያ ቡና 4-1 ባህርዳር ከተማ ...
13ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዕጣ ማውጣት ዛሬ በኢትዮጵያ ሆቴል የተካሄደ ሲሆን ከመስከረም 26 -ጥቅምት 11 2011ዓ.ም በሚካሄደው በዚህ ውድድር ተሳታፊ ክለቦች ተጋጣሚዎቻቸውን...
ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መጀመር በፊት ክለቦች እንደ አቋም መለኪያ የሚጠቀሙበት የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት ለ13ኛ ጊዜ ከ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident