የትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

14 መጣጥፎች
መቐለ ከተማትግራይ ዋንጫየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ትግራይ ዋንጫ ከመስከረም 18-26 በመቐለ ከተማ ይካሄዳል

_________________________________ ባለፋት ዓመታት በተለያዩ ምክንያቶች ያልተካሄደው ትግራይ ዋንጫ በያዝነው ዓመት በትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና ሽቶ ሚድያ እና ኣድቨርታይዝመንት ኣዘጋጅነት ከመስከረም 18-26 እንደሚካሄድ...

መቐለ ከተማመቐለ ዮንቨርሲቲየመላው አፍሪካ ጨዋታየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

9ኛው የመላ ኣፍሪካ ዩኒቨርስቲ ጨዋታዎች ተጠናቀቀ

ባሳለፍነው እሁድ በመቐለ ዩኒቨርስቲ ኣስተናጋጅነት በደማቅ ስነ-ስርዓት የተከፈተው 9ኛው የመላ ኣፍሪካ ዩኒቨርስቲ ጨዋታዎች ትላንት በመቐለ ዩኒቨርስቲ ዓዲ ሓቂ ካምፓስ ላይ በተደረገ ያማረ የመዝግያ...

ወልዋሎየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበርየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የትግራይ ሕዝብ ለምን ይቅርታ ይጠይቀኛል? ኳስ የማያውቅ ሰው በፈጠረው ችግር ሕዝቡ ይቅርታ መጠየቅ አይጠበቅበትም”ፌዴራል አርቢትር እያሱ ፈንቴ

በዮሴፍ ከፈለኝ ​የሰሞኑ ትልቁ መነጋጋሪያ ማነው ከተባለ  አርቢትር ኢያሱ ፈንቴ ቅድሚያውን ይወስዳል፡ ፡ በወልዋሎ ቡድን መሪ ማሩ ገ/ፃዲቅ ከተደበደበ  በኋላ የሁለቱ ምስል በውጪም...

የትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር የአንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአንድ ሣምንት ሲራዘሙ። የጥሎ ማለፍ ውድድር የዕጣ ማውጣት ሥነሥርዓት ተከናውኗል!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታ መርኃ ግብር በአንድ ሳምንት እንዲራዘም ተወሰነ።የፕሮግራሙ መራዘም የተገለጸው ዛሬ የሊጉ ክለቦች የአንደኛ ዙር የውድድር አፈጻጸም ሲገመገም ነው።...

የትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የትግራይ  እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኮሎኔል ኣወል አብዱራሂምን ክልሉን ወክለው በስራአስፈፃሚነት እንዲወዳደሩ ውክልና ሰጠ

የትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አወዛጋቢ የነበሩትን አቶ ተክለወይኒ አሰፋን ከቦታቸው ማንሳቱን ተከትሎ  ማንን ይተካሉ እሚለው ሀሳብ የስፖርቱን ቤተሰብ  ሲያጠያይቅ የነበር ጉዳይ ነው ፡፡...