ትግራይ ዋንጫ |ሲዳማ ቡና ከሰሎዳ ዓድዋ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል

አራተኛ ቀኑን በያዘው ትግራይ ዋንጫ ሥስት ክለቦችን በያዘው ምድብ ሁለት ሲዳማ ቡና ና ሰሎዳ ዓድዋ ያገናኘው ጨዋታ ግብ ሳያስተናግድ ተጠናቋል።ጥሩ

Read more

ትግራይ ዋንጫ| ሰሎዳ ዓድዋ ና ስሑል ሽረ አቻ ተለያይተዋል

ሁለተኛ ቀኑን የያዘው ትግራይ ዋንጫ የምድብ ሁለት መክፈቻ ጨዋታ የሆነውን የስሁል ሽረ ሰሎዳ ዓድዋ ጨዋታን አስተናግዶ ያለ ግብ አቻ ተጠናቋል።

Read more

ሁለተኛ የውድድር ቀኑን የያዘው ትግራይ ዋንጫ ዛሬ በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ቀጥሎ ውሏል 

ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርሲቲ 1-0 ሽረ እንዳስላሴ 8:15 ላይ የጀመረው የሁለቱም ቡድኖች ጨዋታ ደጋፊን ቁጭ ብድግ ሚያደርግ ጨዋታ ሳይታይበት በወልዋሎ 1ለ0 ኣሸናፊነት

Read more

የትግራይ ዋንጫ | የፍፃሜ ጨዋታ በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ

የትግራይ ከተማ ዋንጫ       🏆 ትግራይ ዋንጫ ፍፃሜ   እሁድ ጥቅምት 4 ቀን 2011 ዓ.ም   FT’ መቐለ 70 እንደርታ

Read more

የትግራይ ከተማ ዋንጫ ቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተላሉ

የትግራይ ከተማ ዋንጫ ቅዳሜ መስከረም 26 ቀን 2011 ዓ.ም     FT’ ድሬዳዋ ከተማ    0-1 መቐለ ከተማ 56’ቢያድግልኝ ኤሊያስ

Read more

በሽቶ ሚድያ ፕሮዳክሽንና ትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኣዘጋጅነት ለመጀመርያ ጊዜ ሚካሄደው ትግራይ ዋንጫ ከመስከረም 26-ጥቅምት 4 በግዙፋ ትግራይ ስታድየም እንደሚካሄድ ዛሬ በተካሄደው ዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ተገልፅዋል።

ስድስት ክለቦች በሁለት ምድብ ተከፍለው በሚወዳደሩበት ትግራይ ዋንጫ የክልሉ ክለቦች የሆኑት መቐለ ከተማ፣ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርሲቲ፣ሽረ እንዳስላሴ፣ደደቢት፣ ኣክሱም ከተማ እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማን

Read more

ትግራይ ዋንጫ ከመስከረም 18-26 በመቐለ ከተማ ይካሄዳል

_________________________________ ባለፋት ዓመታት በተለያዩ ምክንያቶች ያልተካሄደው ትግራይ ዋንጫ በያዝነው ዓመት በትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና ሽቶ ሚድያ እና ኣድቨርታይዝመንት ኣዘጋጅነት

Read more

9ኛው የመላ ኣፍሪካ ዩኒቨርስቲ ጨዋታዎች ተጠናቀቀ

ባሳለፍነው እሁድ በመቐለ ዩኒቨርስቲ ኣስተናጋጅነት በደማቅ ስነ-ስርዓት የተከፈተው 9ኛው የመላ ኣፍሪካ ዩኒቨርስቲ ጨዋታዎች ትላንት በመቐለ ዩኒቨርስቲ ዓዲ ሓቂ ካምፓስ ላይ

Read more

“የትግራይ ሕዝብ ለምን ይቅርታ ይጠይቀኛል? ኳስ የማያውቅ ሰው በፈጠረው ችግር ሕዝቡ ይቅርታ መጠየቅ አይጠበቅበትም”ፌዴራል አርቢትር እያሱ ፈንቴ

በዮሴፍ ከፈለኝ ​የሰሞኑ ትልቁ መነጋጋሪያ ማነው ከተባለ  አርቢትር ኢያሱ ፈንቴ ቅድሚያውን ይወስዳል፡ ፡ በወልዋሎ ቡድን መሪ ማሩ ገ/ፃዲቅ ከተደበደበ  በኋላ

Read more

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞች አቋርጠውት የነበረውን የመዳኘት ስራ በኘሪሜየር ሊጉ ተስተካካይና በሌሎች ውድድሮች ከነገ ጀምሮ ለመጀመር መወሰናቸውን አስታውቀዋል።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር በዳኞች ላይ የሚፈጸመው ጉዳት እየተባባሰ መጥቷል በሚል ቅሬታ ሚያዝያ 24 ቀን 2010 ዓ.ም ጠቅላላ

Read more