ዜናዎች

4366 መጣጥፎች
ሀላባ ከነማዜናዎች

ሀላባ ከተማ ልምምድ የሚጀምሩበት ቀን ታወቀ

ሀላባ ከተማ ዝግጅት የሚጀምረው የመጨረሻው ክለብ ሆኗል ከከፍተኛ ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ በማደግ በ2019 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚካፈለው ሀላባ ከተማ ከአሳዳጊ አሰልጣኙ...

ሸገር ከተማዜናዎች

ሸገር ከተማ ነገ ልምምድ ይጀምራሉ

ሸገር ከተማ ልምምድ የሚጀምሩበት ቀን ታወቀ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የሁለተኛ አመት ተሳትፎን የሚያደርገው ሸገር ከተማ ነገ በይፋ ልምምዱን ይጀምራል። በክረምቱ የአሰልጣኝ ዶ/ር...

ሀላባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ ተከላካይ አስፈረመ

አዲስ አዳጊው ሀላባ ከተማ የመሐል ተከላካይ የግሉ አድርጓል በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ በቀጣዩ አመት የሚሳተፈው አዲስ አዳጊው ሀላባ ከተማ የመሐል ተከላካይ የግሉ አድርጓል።...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አርባምንጭ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ እና በበርካታ ተጫዋቾችን አስፈረመ

በቀጣዩ የ2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ የሚካፈለው አርባምንጭ ከተማ 14 አዳዲስ እና የ8 ነባሮችን ፊርማ አግኝቷል። ከ2018 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በመውረዱ በቀጣዩ የ2019...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎች

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ዝግጅት ሊጀምሩ ነው

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ልምምድ የሚጀምሩበት ቀን ታወቀ ለ2019 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታን ኮንትራት በክረምቱ በማራዘም አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም እና ውላቸው የተጠናቀቁ...

ሀላባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ አካቷል

ሀላባ ከተማ ሽመክት ጉግሳን እና ናትናኤል ሠለሞንን  ወደ ስብስቡ አካቷል። ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካሳደገው አሰልጣኙ በሽር አብደላ እንደማይቀጥል የታወቀው እና ካሊድ መሐመድን...

ሀላባ ከነማወልዋሎዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኪሩቤል ወንድሙ በመጨረሻም ማረፊያው ተለይቷል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን የኪሩቤል ወንድሙን ቀጣይ ክለብ ወስኗል። ከሳምንታት በፊት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ መነጋገሪያ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ የግራ መስመር ተከላካዩ...

ዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ ልምምድ የሚጀምሩበት ቀን ታወቀ

ፋሲል ከነማ የፊታችን ሰኞ ልምምድ ሊጀምሩ ነው ከስድስት ወራት በፊት በቀድሞው አሰልጣኛቸው ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ እየተመሩ የተጠናቀቀውን አመት የቋጩት ፋሲል ከነማዎች ከሰሞኑ አዳዲስ ተጫዋቾችን...