ዜናዎች

4366 መጣጥፎች
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየጨዋታ ዘገባ

ዋልያዎቹ በቴራንጋ አናብስቱ ሽንፈት አስተናገዱ

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በባህርዳር አለምአቀፍ ስታድየም ሴኔጋልን የገጠመችው ኢትዮጵያ አንድ ለ ባዶ በሆነ ውጤት ተሸንፋለች ። ከፍ ባለ ተነካሽነት ጨዋታውን የጀመሩት ሴኔጋሎች...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና አማካይ አስፈረሟል

ኢትዮጵያ ቡና ኮንጓዊ አማካይ አስፈረመ በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ መሪነት በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የጀመሩት እና ሸገር ከተማን በፕሪምየር ሊጉ የመጀመሪያ ሳምንት በሜዳቸው...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችጋሞ ጨንቻ

የተከላካይ አማካዩ አዲስ አዳጊው ክለብ ተቀላቀለ

ሙሉአለም መስፍን ዴኮ ወደ ትውልድ ሀገሩ ክለብ አመራ። ከአርባምንጭ ከተማ መነሻውን ካደረገ በኋላ ለሲዳማ ቡና ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም ደግሞ በምድረገነት ሽረ እና...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

በረከት ደስታ ወደ ሀዋሳ አምርቷል።

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ውሳኔ በረከት ደስታ መቻልን ለቆ ሀዋሳን ተቀላቀለ እግር ኳስን ከአዳማ ከተማ ከጀመረ በኋላ በፋሲል ከነማ እና እንዲሁም ደግሞ ያለፉትን ሁለት...

ዋልያዎቹዜናዎች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ እና ያሬድ ባየህ ከነገው ጨዋታ በፊት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።

“አጋጣሚዎችን ያለመጠቀም ችግር የሚቀረፈው ትኩረት በማድረግ ነውና በዚያ ጉዳይ ላይ ተወያይተናል”  አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ “በደጋፊዎቻችን ፊት መጫወት እጅጉን ይጠቅመናል ያለው” አምበሉ ያሬድ ባዬ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪየራከነገው ጨዋታ በፊት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷዋል።

የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪየራ “የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጠንካራ እና ትልልቅ ስራዎችን እየሰራ እንደሆነ እናውቃለን። ጨዋታው ከባድ ሊሆን እንደሚችል ይጠበቃል ለዚህም መፍትሄ...

ከ23 አመት በታችዜናዎች

ኢትዮጵያ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች

የኢትዮዽያ ከ23 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን የተጋጣሚን ማግለል ተከትሎ ቀጣዩን ዙር ተቀላቀለች። ከ23 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ተጋጣሚ የነበረችው ዩጋንዳ ከውድድሩ ራሷን...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አስቻለው ታመነ ኢትዮ ኤሌክትሪክን በይፋ ተቀላቀለ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመሐል ተከላካይ አስፈርሟል። ከዲላ ከተማ መገናኛውን ካደረገ በኋላ ለደደቢት ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ፋሲል ከነማ ፣ መቻል እና የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን...