ዜናዎች

4366 መጣጥፎች
ሸገር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ብርሀኑ ወርቁ (ፈየራ) የሸገር ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሆነ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚካፈለው የአሰልጣኝ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቁ ሸገር ከተማ ረዳት አሰልጣኝ በይፋ ቀጥሯል። የቀድሞው የሀዋሳ ከተማ ፣ ሰበታ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማን...

ሸገር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈረመ

ደረጄ አለሙ በይፋ ለሸገር ከተማ ፊርማውን አኑሯል። በአሰልጣኝ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቅ የሚመራው ሸገር ከተማ በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሲሰራ የቆየ ሲሆን የመጀመሪያ...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ዳዋ ሆቴሳ ሲዳማ ቡናን ተቀላቀለ

አጥቂው ወደ ሊጉ ሻምፒዮን አመራ። እግር ኳስን በናሽናል ሲሜንት ከጀመረ በኋላ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ በሦስት አጋጣሚዎች ለአዳማ ከተማ ፣ ሀድያ ሆሳዕና ፣ ወልዋሎ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ ተከላካይ አስፈረመ

የተጠናቀቀውን አመት በምድረገነት ሽረ ያሳለፈው አንተነህ ተስፋዬ  አፄዎቹን ተቀላቅሏል። እግር ኳስን ከትውልድ ሀገሩ አርባምንጭ ከጀመረ በኋላ ለሲዳማ ቡና ፣ ድሬዳዋ ከተማ ፣ ሰበታ...

ኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ የሚመሩት ኢትዮጵያ መድኖች አጥቂ አስፈረመዋል።

ያሬድ ብርሀኑ ወደ ኢትዮጵያ መድን አመራ በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ መሪነት የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እየሰራ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን ወደ አርባምንጭ አምርቶ...

ወላይታ ድቻዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

በሳምንታት በፊት የነገርናችሁ ዜና እውነት ሆኗል

አበባየሁ ሀጂሶ ወደ ቀድሞው ክለቡ ሊመለስ ተቃርቧል ብለን የነገርናችሁ ዜና ዛሬ በይፋ የአንድ አመት ውል በመፈረም አረጋገጠ። ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን መገኛቸውን ካደረገ...

ኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አብዲሳ ጀማል የቀድሞው ክለቡን ተቀላቀለ

አብዲሳ ጀማል የቀድሞው ክለቡን ኢትዮጵያ መድህንን ተቀላቀለ። በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ የሚመሩት ኢትዮጵያ መድኖች ወደ አርባምንጭ ተጉዘው አዲስ አዳጊውን ክለብ ጋሞ ጨንቻን የሚገጥሙ ሲሆን...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና አማካይ አስፈረመ

በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች አማካይ አስፈረመዋል። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ መሪነት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን አጠናክረው የቀጠሉት እና የሊጉን የመክፈቻ ጨዋታ ከባህርዳር ከተማ...