ዜናዎች

4368 መጣጥፎች
መቻልዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቻል ሶስት ተጨዋቾች አስፈረመ

የመጀመሪያ ፈራሚ መሆን የቻለው ቸርነት ጉግሳ ሲሆን ቸረነት ጉግሳ በክረምቱ ከ ተለያዩ ቡድኖች ጋር ስሙ ሲነሳ የቆየ ሲሆን መዳረሻው መቻል መሆን ችሏል ።...

ሸገር ከተማቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈረመ !!

አሸናፊ በቀለን መቅጠር የቻሉት ሸገር ከተማዎች ወደ ዝውውሩ ጠልቀው በመግባት በ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ጥር እንቅስቃሴ ማደረግ የቻለውን ባህሩ ነጋሽን የግላቸው ለማድረግ ተስማሙ...

ሸገር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በረከት ወልዴ  ሸገር ከተማ ለመሄድ ተስማማ!!

የወላይታ ድቻ ታዳጊ ቡድን ፍሬ የሆነው እና ያለፉት አመታት በ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ግልጋሎት መስጠት የቻለው በረከት ወለዴ በ አንድ አመት ውል ሸገር...

ሸገር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አሸናፊ በቀለን በ ዋና አሰልኝነት የቀጠረው ሸገር ከተማ ተጨማሪ አጥቂ አስፈረመ !

ቡልቻ ሹራ የቀድሞ አሠልጣኙን በመከተል ሸገር ከተማ ደርሷል ቡልቻ  ከዚህ ቀደም በ ቅዱስ ጊዮርጊስ : ሰበታ : ሲዳማ ቡና እንዲሁም በዘንድሮው  የውድድር ዘመን...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የቀድሞ የሉሲዎቹ ተጨዋች ኢትዮ ኤሌትሪክ አሰልጣኝ ሆነች !

ቱቱ በላይ በኢትዮ ኤሌክትሪክ የሴቶች ቡድን ምክትል አሰልጣኝ ለመሆን ፍርማዋን አኖረች ። በሉሲዎቹ ከ 10 አወታት በላይ ግልጋሎት መስጠት የቻለችው እና ከሀገር ውስጥ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ምክትል አሰልጣኝ ቀጠረ !

ቡናማዎቹ የቀድሞ ተጨዋቻቸውን ሀይሉ አድማሱ   ምክትል አሰልጣኝ ለማድረግ ተስማሙ አሰልጣኝ ሀይሉ ከዚህ በፊት በ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በምክትል አሰልጣኝነት ማገልገል የቻለ ሲሆን በዛሬው እለት...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሻምፒዮናዎቹ የውጭ ዜጋዎች አስፈረሙ !

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሶስት የናጄሪያ ዜግነት ያለቸውን ተጨዋቾች ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ገለፀ !. የመጀመሪያ ፈራሚ ኦሪሚዴ ቦላጂ ስትሆን የፊት...

ሸገር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ ተጨማሪ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

በዘንድሮ ዓመት ኦሮሚያን በመወከል ጅማ ላይ በተደረገው መላው ኢትዮጵያ ውድድር ላይ ደምቆ መታየት የቻለው እና በኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ከደንቢዶሎ ከተማ ጋር ጥሩ...