ዋልያዎቹ

271 መጣጥፎች
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ከጨዋታው በኋላ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል !!

አጠቃላይ ስለጨዋታው.... "ደቡብ አፍሪካ ትልቅ ቡድን ነዉ ይሄ የታወቀ ነዉ። ለዛም ከመጀመሪያው ደቂቃ ጀምሮ ተጭነዉን ለመጫወት ሞክረዋል ሀይልን ቀላቅለዉ በመጫወት የኛን የጨዋታ መንገድ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ በዛሬዉ ጨዋታ ከስምንት አመታት በፊት የሰሩትን ገድል ይደግሙት ይሆን !!

ለኳታሩ የ2022 የአለም ዋንጫ ለማለፍ በምድብ ሰባት ከጋና ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ዙምባቡዌ ጋር ተደልድለዉ የሚገኙት ዋልያዎቹ በዛሬዉ ዕለት ከቀኑ በ10:00 ሰዓት እንዲሁም...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ የነገዉን ጨዋታ በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል !!

በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በነገዉ ዕለት የምድባቸዉን ሶስተኛ ጨዋታ በሜዳቸዉ ባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም የሚያደርጉት ዋልያዎቹ ረፋድ 3:00 ላይ ከነገዉ ጨዋታ አስቀድሞ የመጨረሻ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከኤልኔት ግሩፕ ድርጅቶች ጋር ለመስራት የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ፈጽሟል !!

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከካፍ እና ፊፋ ከሚያገኘው አመታዊ የገንዘብ ድጎማ ውጭ ከተለያዩ ተቋማት ጋር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት በመፈጸም የገቢ አቅሙን ለማሳደግ ከፍተኛ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ሽመልስ በቀለ ብሄራዊ ቡድኑን ተቀላቅሏል

ለግብፁ ኤል ጉና ክለብ የሚጫወተው የዋልያዎቹ ቁልፍ ተጫዋች ሽመልስ በቀለ በትላንትናው ዕለት ወደ ባህርዳር በመግባት ብሄራዊ ቡድኑን የተቀላቀለ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ከቡድኑ ጋር...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ከዋልያዎቹ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ላለባቸው ጨዋታ ዝግጅት የተጠሩት 25 ተጨዋቾች ተሰባስበዋል።

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ ካደረጉላቸው 25ቱ ተጨዋቾች 17ቱ በተባሉት ቀን ሪፖርት ሲያደርጉ የቀሩት 8ቱ ከቀናት በኋላ ትላንት ተቀላቅለዋል። ዕረፍት የተሰጣቸው የፋሲል ከነማዎቹ አስቻለሁ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል !!

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል !! ዋልያዎቹ በቀጣይ የአለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ለሚጠብቃቸው የደርሶ መልስ ጨዋታ አሰልጣኝ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ኢትዮጵያ ደረጃዋን አሻሽላለች

በየወሩ ይፋ በሚደረገው የፊፋ የሀገራት ደረጃ ኢትዮጵያ 3 ደረጃዎችን በማሻሻል ከነበችበት 137ኛ ደረጃ ወደ 134ኛ ከፍ ማለት ችላለች ። እንዲሁም በአፍሪካ ከነበረችበት የ40ኛ...