ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ በዚህ ሳምንት ደሞዝ ለመክፈል የሚያስችለው የሰባት ሚሊዮን ብር ድጋፍ አግንቷል። ክለቡ ዛሬ ከከተማ አስተዳደሩ የሁለት ሚሊዮን ከአዲግራት ዩንቨርሲቲ ደግሞ የአምስት...
“ከየካቲት ጀምሮ ለማንም ተጨዋች ደመወዝ አልከፈልንም“ ኮማንደር ኪዳነ ኃብቴ/የክለቡ ጊዜያዊ ዋና ሥራ አስኪያጅ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ በተጨዋ ቾች መሀል ምንም አይነት ልዩነት እንደማያደርግ...
ወልዋሎዎች የግማሽ ዓመት የተጨዋቾች መስኮት ዝውውርን ሄኖክ ገምቴሳን በማስፈረም አጠናቀዋል። በመጀመርያው ዙር መሀል ሜዳ ላይ ክፍተቶች የተስተዋሉባቸው ወልዋሎዎች የቀድሞውን የጅማ አባጅፋር፣ፋሲል ከነማ...
በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ አዳዲስ ተጨዋቾች በማስፈረምና በማሰናበት ላይ የሚገኙት ወልዋሎዎች ላለፋት ዓመታት በወልዋሎ ሁለተኛ ቡድን ውስጥ በፊት አጥቂነት ሲጫወት የነረበውን ነጋሲ...
በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ አዳዲስ ተጨዋቾች በማስፈረምና በማሰናበት ላይ የተጠመዱት ወልዋሎዎች ክረምት ላይ ካስፈረምዋቸው ፍቃዱ ደነቅ፣ካርሎስ ዳምጠውና ምስጋናው ወልደዮሀንስ ጋር በስምምነት ለመለያየት...
በግማሽ ዓመቱ የተጨዋቾች መስኮት ዝውውር ላይ በንቃት እየተሳተፋ ሚገኙት ወልዋሎዎች አክሊሉ ዋለኝንን ከስሑል ሽረ አስፈረሙ። በያዝነው ውድድር ዓመት መጀመርያ ላይ ስሑል ሽረን...
ዛሬ(ሐሙስ) በተካሄደው የወልቂጤ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ የጀመረው 17ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ 7 ጨዋታዎችን ሚያስተናግድ ይሆናል።ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ...
የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ወልዋሎ ከ ሰበታ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ውድድሮች ከሳምንታት እረፍት በኃላ ዛሬ(ቅዳሜ) በተካሄዱ 2 ጨዋታዎች ሲጀምር ነገ(እሁድ) 6...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident