ወላይታ ድቻ

286 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎች

“ለወላይታ ድቻ የችሎታዬን ያህል ገና ብዙ ነገርን አላደረግኩም፤ አቡበከር ናስር የሊጉ ምርጥ ተጨዋች ነው”አንተነህ ጉግሳ /ወላይታ ድቻ/

በወላይታ ድቻ ክለብ ውስጥ ጥሩ እንቅስቃሴን ከሚያደርጉት ተጨዋቾች መካከል አንዱ የሆነው አንተነህ ጉግሳ ስለ ቡድናቸው ስለ ራሱ ስለ ሊጉ ምርጥ ተጨዋች እና ሌሎችን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎች

ወላይታ ድቻ ዘላለም ሽፈራውን አዲስ አሰልጣኝ አድርጎ ቀጠረ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ታሪክ ደቡብ ፖሊስን ሲዳማ ቡናን ሐዋሳ ከተማን አዳማ ከተማንና መከላከያን በዋና አሰልጣኝነት ደደቢትን ደግሞ የገብረ መድህን ሀይሌ ረዳት ሆኖ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎች

አሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳ የመጀመሪያ ተሰናባች አሰልጣኝ ሆኑ

  የእዲስ አበባው 36 ጨዋታ መጠናቀቁን ተከትሎ ወራጅ ቀጠና ውስጥ የገባው ወላይታ ድቻ አዲስ የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል። ይህም አሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳና ከክለቡ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻየጨዋታ ዘገባፋሲል ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ተከታታይ ድል አስመዘገቡ

  በ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት መርሀ ግብር ሁለቱን ቡድኖች ሲያገናኝ በአፄዎቹ አሸናፊነት ለመጠናቀቅ ችሏል ። የመጀመሪያው አጋማሽ ተመጣጣኝ እና...

መከላከያወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የመከላከያው አናጋው ባደግ ይቅርታ ጠየቀ

በመከላከያ የአንድ አመት ውል የነበረው አናጋው ባደግ ያለ ክለቡ ፍቅድ ለወላይታ ድቻ በመፈረሙና ያልተገባ ቃል በመጠቀሙ ይቅርታ ጠይቋል፡፡ አናጋው በተይ ለሀትሪክ እንደተናገረው “የአንድ...

መከላከያወላይታ ድቻየዝውውር ዜናዎች

መከላከያ በከፍተኛ ሊግ እየተጫወተ በፕሪምየር ሊጉ ውል ሊያስገድደኝ አይችልም” አናጋው ባደግ (መከላከያ /ወላይታ ድቻ)

  የመከላከያው አናጋው ባደግ የ1 አመት ውል እያለው መልቀቂያ ሳይሰጠውና ከክለቡ ፍቃድ ሳያገኝ ለወላይታ ድቻ መፈረሙ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ የወላይታ ዲቻው ዋና ስራ አስኪያጅ...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከተማ

“የፋሲል ከነማ አመራሮች የገቡትን ቃል ስላላከበሩ ወደ ወላይታ ድቻ ለማምራት ችያለሁ” ሽመክት ጉግሳ

  በ2011 ዓ.ም ደደቢትን በመልቀቅ ፋሲል ከነማን መቀላቀል የቻለው ድንቁ ሁለገቡ አማካይ ተጫዋቾች ሽመክት ጉግሳ ከሳምንታት በፊት በፋሲል ከነማ ቤት ለሁለት ዓመታት የሚያቆየውን...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጦና ንቦቹ የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል አራዘሙ !

  የወላይታ ድቻን የፊት መስመር እየመራ የሚገኘው ባዬ ገዛኸኝ ለተጨማሪ ዓመታት በጦና ንቦቹ ቤት ለመቆየት መስማማቱ ተገለፀ ። ወላይታ ድቻዎች ከደቂቃዎች በፊት በሊጉ...