ኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌን ቀጣ

👉“ቅጣቱ ከውላችን ውጪ በመሆኑ አልቀበለውም” አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ 👉ዛሬ ምሽት ወደ አሜሪካ ይሄዳል በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀዋሳ የዘጠኝ ሳምንት ቆይታ

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና በፍሬዘር ካሳ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን ረቷል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከሀድያ ሆሳዕና ያገናኘ ሲሆን ሁለቱም ከድል መልስ መገናኘታቸው ጨዋታውን ተጠባቂ ያደረገው ነበር ። በጨዋታውም ፍሬዘር

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ቡናማዎቹ ወደ መሪዎቹ መጠጋት የቻሉበትን ድል አስመዝግበዋል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ወልቂጤ ከተማ ጠንካራ የሜዳ ላይ ፉክክር አድርገው ቡናማዎቹ በዊልያም ሰለሞን ብቸኛ ግብ አሸንፈው

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና በአቡበከር ናስር ሁለት ግቦች ታግዞ ሶስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል

በሰባተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ በአቡበከር ናስር ሁለት ግቦች ቡናማዎቹ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና በውድድር አመቱ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ቡና እና መከላከያ መካከል የተደረገው ጨዋታ ለረጅም ደቂቃዎች ሲመሩ የነበሩት ቡናማዎቹ ነጥብ ለመጋራት ተቃርበው የነበረ ቢሆንም በመጨረሻ ደቂቃ የተሰጠባቸውን

Read more

ምልዓተ ጉባኤ ባለመሟላቱ የኢት.ቡና ደጋፊ ማህበር ጠ/ጉባኤ ለሌላ ጊዜ ተላልፏል..

  ትልቁ የክለቡ ደመወዝ 221 ሺህ ብር ደርሷል ” “ታፈሰና ዊሊያም መጠጡን ካላቆሙ ነገም ይባረራሉ ቡና የጀግና እንጂ የሰካራም ቤት

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና የውድድር አመቱን የመጀመሪያ ድል ተቀዳጅቷል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ጅማ አባጅፋር ያደረጉት ጨዋታ ከግብ ርቆ በነበረው አቡበከር ናስር ሁለት ግቦች ታግዘው ቡናማዎቹ

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ወላይታ ድቻ ነጥቡን ዘጠኝ ማድረስ የቻለበት ድል አግኝቷል

በሊጉ አራተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ በወላይታ ድቻ እና በኢትዮጵያ ቡና መካከል ተደርጎ በጦና ንቦቹ የ 3 ለ

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና እና ሰበታ ከተማ ጨዋታቸውን ያለምንም ግብ አጠናቀዋል

በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ የተገናኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ሰበታ ከተማ ሳይሸናነፉ እንዲሁም ምንም ግብ ሳያስቆጥሩ ጨዋታቸውን 0 ለ 0 በሆነ ውጤት

Read more

የጨዋታ ዘገባ | የሸገር ደርቢ በፈረሰኞቹ የበላይነት ተጠናቋል

በርካታ አወዛጋቢ ክስተቶችን ያስተናገደው 43ኛው የሸገር ደርቢ በቅዱስ ጊዮርጊስ የ4 ለ 1 ድል ፍፃሜውን አግኝቷል ። ጨዋታው ምሽት 12 ሰዓት

Read more