ኢትዮጵያ ቡናን በአመቱ አጋማሽ የተቀላቀለው ግብ ጠባቂ ከክለቡ ጋር በጋራ ስምምነት ተለያይቷል። ኢትዮጵያ ቡና በአመቱ አጋማሽ መቀላቀል የቻለው የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ ፣ ሲዳማ...
ቡናማዎቹ አጥቂውን የግላቸው አደረጉ። በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና ሌላኛውን ተጫዋች አግኝቷል። ከከፍተኛ ሊጉ ኦሮሚያ ፓሊስ አስደናቂ አቋሙን በማሳየት መቻልን በመቀላቀል...
አሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌን ከቀጠረ በኋላ በንቃት በዝውውሩ እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና ከናይጄሪያዊያኑ የመስመር አጥቂ አቡበከር አዳሙ እና ከአማካዩ ዲቫይን ዋቹኩዋ ጋር ይቀጥላል። አቡበከር...
ኢትዮጵያ ቡና በመጨረሻም የሦስቱን ተጫዋቾች ውል ዛሬ አራዘመ። ከሰሞኑ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ለመቀጠል እና ላለመቀጠል በሁለት መልክ ሲጓዙ የነበሩት እና ወደ ሌላ ክለብ...
ኢትዮጵያ ቡና አምስተኛው ፈራሚው የመስመር አጥቂው ሆኗል። በአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች እስከ አሁን በዝውውሩ አቡበከር ኑራ ፣ በረከት ወልደዮሐንስ ፣ አብዱሰላም...
ከሰባት አመታት የፋሲል ቆይታ በኋላ አማካዩ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቀለ። በፋሲል ከነማ መለያ ሰባት የውድድር አመታትን ያሳለፈውና ከአንድ አመት አስከፊ ህመሙ መልስ ከቆመበት ብቃቱ...
የአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌው ኢትዮጵያ ቡና የግራ መስመር ተከላካይ አስፈረመ። የአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌው ኢትዮጵያ ከግብ ጠባቂው አቡበከር ኑራ እና ከመሐል ተከላካዩ በረከት ወልደዮሐንስ በመቀጠል...
አሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ ሁለተኛውን አዲስ ፈራሚ ወደ ክለባቸው አካተዋል። ትላንት አመሻሹን ግብ ጠባቂው አቡበከር ኑራን ወደ ስብስባቸው ያካተቱት ቡናማዎቹ በዛሬው ዕለት ሁለተኛ ፈራሚያቸውን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident