በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ላለፉት አመታት ከተመለከትናቸው ጥሩ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾች መካከል አንዱ መሆን የቻለው እንዳለ ዮሐንስ አዲስ የኢትዮጵያ መድን ተጫዋች ሆኗል። ከኢንጅነሪንግ...
ኢትዮጵያ መድን ሀሰን በሽር ረዳት አሰልጣኝ ሀብቶም ቢሰጠኝን ደግሞ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ በማድረግ ሾሟል። በአዲሱ አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ መሪነት በአዳማ ከተማ ዝግጅቱን እያከናወነ...
ኢትዮጵያ መድን የፊታችን ሰኞ ልምምድ ይጀምራሉ። አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞን አዲሱ አሰልጣኙ ያደረገው ኢትዮጵያ መድን በዝውውሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን እስከ አሁን እያስፈረመ የሚገኝ ሲሆን በቀጣዮቹም...
በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ የሚመሩት ኢትዮጵያ መድኖች ከከፍተኛ ሊጉ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ የሚመሩት ኢትዮጵያ መድኖች በዛሬው ዕለት የቀድሞው የነገሌ አርሲ እና...
አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞን በዋና አሰልጣኝነት ከሰሞኑ የቀጠረው ኢትዮጵያ መድን በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ በመግባት አራት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የጋናዊውን ተከላካይ ውል ደግሞ አድሷል። አቡበከር...
አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ በኢትዮጵያ መድን ላይቀጥሉ የሚችሉባቸው ምክንያቶች እንዳሉ መረጃ አግኝተናል። ኢትዮጵያ መድን በቅርቡ አራት አሰልጣኞችን ካወዳደረ በኋላ በመጨረሻም የቀድሞው የመተሐራ እና ሀምበሪቾ...
አራት አሰልጣኞችን ያወዳደረው ኢትዮጵያ መድን በመጨረሻም ደጉ ዱባሞን መረጠ። አሰልጣኝ ለመቅጠር አራት አሰልጣኞችን ማለትም ገብረክርስቶስ ቢራራ ፣ ካሊድ መሐመድ ፣ ታዬ ናኒቻን እና...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑራ በደቡብ አፍሪካ ፕሪምየር ሊግ ዘንድሮ ዘጠነኛ ደረጃን በመያዝ ያጠናቀቀው ከተመሠረተም ዘጠኝ አመት በሞላው ክለብ ሙከራን ለማድረግ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident