መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ መድህን ኢትዮጵያ መድን ዝግጅት የሚጀምሩበትን ቀን አውቀናል
ኢትዮጵያ መድህንዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን ዝግጅት የሚጀምሩበትን ቀን አውቀናል

አጋራ
አጋራ

ኢትዮጵያ መድን የፊታችን ሰኞ ልምምድ ይጀምራሉ።

አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞን አዲሱ አሰልጣኙ ያደረገው ኢትዮጵያ መድን በዝውውሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን እስከ አሁን እያስፈረመ የሚገኝ ሲሆን በቀጣዮቹም ቀናት አዳዲስ ዝውውሮችን እንደሚፈፅም ይጠበቃል።

ክለቡ ተጨማሪ ዝውውሮችን ከመፈፀሙ በፊትም ወደ ዝግጅት ሊገባ መቃረቡን ሰምቻለሁ ስለሆነም የፊታችን ዕሁድን የክለቡ አባላት ወደ አዳማ ከተማ ካመሩ በኋላ በማግስቱ ሰኞ ነሐሴ 18/2018 የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በይፋ ይጀምራሉ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...