ከትውልደ ኢትዮጵያወያኑ እናት እና አባት የተወለደው የ 20 ዓመት ወጣቱ የመስመር ተጫዋች ዮናስ ከእስራኤሉ ክለብ ማካቢ ኔታንያ ወደ ቤልጅዬሙ ጌንት ክለብ ለአራት ዓመታት...
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ቢኒያም በላይ የሚጫወትበት ኡሚ እግር ኳስ ክለብ 11 ተጨዋቾቹ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን አሳውቋል። በዚህም ምክንያት ክለቡ የሚያደርገውን ጨዋታ እንዳራዘመ ለማወቅ...
የሉሲዎቹ እና የማልታው ሻምፒዮን ክለብ ቢሪኪርካራ ክለብ የፊት መስመር አጥቂ ሎዛ አበራ ድንቅ የውድድር ዓመትን ማሳለፏ የሚታወስ ነው ። ትላንት ምሽት የማልታ...
በስዊድን ኡመያ ክለብ እየተጫወተ የሚገኘው የዋልያዎቹ ኮከብ የመስመር ተጫዋች ለኡመያ ክለብ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጥሯል ። አሁን እየተካሄደ ባለው የስዊድን ሊግ ኡመያ ብራግን...
በግብፅ ሊግ ያለፉትን በርካታ ዓመታት በስኬት መጓዝ የቻለው የዋልያዎቹ ፈርጥ ሽመልስ በቀለ የቡድኑን አሸናፊነት ያጠናከረቸውን ጎል ማስቆጠር ችሏል ። ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው የግብፅ...
ያለፉትን 254 ቀናት ባጋጠመው ጉዳት ከሜዳ ርቆ የቆየው ዑመድ ኡክሪ በትላንትናው ዕለት ወደ ሜዳ በመመለስ ጨዋታውን ከረጅም ጊዜ በኋላ አካሂዷል ። ኡመድ...
በኢትዮጵያ እግር ኳስ የተጨዋችነት ዘመን ቆይታው ለአሳዳጊ ክለቡ ኢትዮጵያ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ ተጫውቶ አሳልፏል፤ በቡና ክለብ ቆይታውም በሜዳ ላይ በሚያሳየው እንቅስቃሴ...
በግብፅ የሚገኙት የዋልያዎቹ ተጫዋቾች ሽመልስ በቀለ እና ኡመዱ ኡክሪ የግብፅ ሊግ ዳግም በዚህ ሳምንት መጀመሩን ተከትሎ በመጪው ዕሁድ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ ። አል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident