አፍሪካ

182 መጣጥፎች
አፍሪካዜናዎች

ኢንተርናሽናል አልቢተር ባምላክ ተሰማ ወደ ግብፅ !

  ኢትዮጵያዊው አለም አቀፍ አልቢተር ባምላክ ተሰማ ወይሳ ወደ ግብፅ ካይሮ ቀጣዩን ስድስት ቀናት ቆይታውን እንደሚያደርግ ይጠበቃል ። አልቢተር ባምላክ ተሰማ ካፍ ከ...

አፍሪካዜናዎች

ከአፍሪካ 10 ታላላቅ ስታዲየሞች አንዱ የሆነው የኮት ዲቯር ስታዲየም ዛሬ ተመረቀ

"እንዳሰብኩት ለሃገሬ ኮት ዲቯር ኩራት የሆነው የኤቢምፔ ኦሊምፒክ ስታዲየም የምረቃ በዓል ላይ በጊዜ መድረስ ባለመቻሌ እጅግ በጣም አዝኛለው፡፡ የኤቢምፔ ኦሊምፒክ ስታዲየም ለአፍሪካና ለኮት...

አፍሪካዜናዎች

ኒጀር ለወዳጅነት ጨዋታ የምትጠቀምቻውን የ23 ተጫዋቾች ዝርዝር አሳወቀች

የኢትዮጵያ ተጋጣሚዋ ምዕራብ አፍሪካዊት ሃገር ኒጀር በቅርቡ ለምታደርጋቸው ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎች የ23 ተጫዋቾችን ዝርዝር አሳወቀች፡፡ ፈረንሳያዊውን አንጋ አሰልጣኝ ጃንሚሸል ካቫሊን መሾሟን በቅርብ ያሳወቀችው...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዜናዎች

የኢትዮጵያ ተጋጣሚ የኒጀር ብሔራዊ ቡድን አዲስ አሰልጣኝ ሊቀጥር ነው !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ የደርሶ መልስ ተጋጣሚ የኒጀር ብሔራዊ ቡድን ፈረንሳዊ አሰልጣኝ እንደሚቀጥር ታውቋል ።   ኒያሚዎቹ ፈረንሳዊውን የ 63 ዓመቱ አሰልጣኝ ጄን...

አፍሪካዜናዎች

ደቡብ ሱዳን የወዳጅነት ጨዋታ ልታካሂድ ነው

  ወደ እግር ኳሱ በቅርብ ዓመታት ብቅ በማለት አመርቂ ስራዎችን በመስራት ከዓመት ዓመት ተፎካካሪነታቸውን እያሳዩ የሚገኙት ጎረቤት ሀገር ደቡብ ሱዳን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያው...

አፍሪካዜናዎች

የአፍሪካ ብሔራዊ ቡድኖች የወዳጅነት ጨዋታዎችን ያካሂዳሉ !

ለመጪው የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ዝግጅት ይረዳቸው ዘንድ ሀገራት ከወዲሁ የወዳጅነት ጨዋታዎችን ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ይገኛሉ ። ይህንንም ተከትሎ በጠንካራ ሊጓ የምትታወቀው ደቡብ አፍሪካ...

አፍሪካዜናዎችጅማ አባጅፋር

ፊፋ ጅማ አባጅፋርን ከተጨዋች ዝውውር ማገዱ ተሰማ !

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊው ክለብ ጅማ አባ አፋር የቀድሞውን ጋናዊ ግብ ጠባቂው ዳንኤል አጃይ ደሞዝ መክፈል ባለመቻሉ ምክንያት ለቀጣዮቹ ሶስት የዝውውር መስኮት...

አፍሪካዜናዎች

ፊሊፕ ኦቮኖ ለኢኳቶሪያል ጊኒ ክለብ ፊርማውን አኖረ

  ያለፉትን ዓመታት በመቐለ 70 እንደርታ አስደናቂ ብቃቱን በማሳየት የሊጉ ኮከብ ግብ ጠባቂ በመባል የተመረጠው ፍሊፕ ኦቮኖ በይፋ ከደቂቃዎች በፊት ፉትሮ ከንግስን መቀላቀል...