ቅዱስ ጊዮርጊስ

480 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ17 እና 20 በታች ቡድን አሰልጣኞቹን ይፋ አድርጓል

  ከ17 ዓመት በታች እና ከ20 ዓመት በታች ቡድኖች አሰልጣኞች ተመደቡ፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የዋናው ቡድን ምክትል አሰልጣኝ የነበሩት አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

ፈረሰኞቹ የቀድሞ አሰልጣኛቸውን ቀጥረዋል

  ቅዱስ ጊዮርጊስ የቀድሞው አሰልጣኙን ዳግም ቀጥሯል !   ከአሰልጣኝ ሰርጅዮ ዚቪጅኖቭ ጋር የተለያዩት ፈረሰኞቹ የቀድሞው አሰልጣኛቸውን ማርት ኖይን በድጋሚ መቀጠራቸውን ታውቋል ::...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

ሳላዲን ሰኢድ እና የእጅ ጉዳቱ

  በሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ላይ የቀይ ካርድ የተመለከተው ሳላህዲን ሰኢድ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ አላስፈላጊ ሁኔታዎች ሲፈጠሩ ተጫዋቹ እጁ ላይ ጉዳት አጋጥሞት...

ሰበታ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ሽንፈት አስተናግዷል

  ያለ አሰልጣኝቸው ሰርጂዮ ዚቪጅኖቭ እየተመሩ ወደ ሜዳ የገቡት ፈረሰኞቹ የመጀመሪያዎቹ አስር ደቂቃዎች ላይ በተደጋጋሚ ወደ ሰበታ የግብ ክልል ሲደርሱ ተስተውለዋል። በመጀመሪዎቹ ደቂቃ...

ሰበታ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ – ዕይታ | ሰበታ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ጨዋታ: ሰበታ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጨዋታ ቀን: አርብ መጋቢት 4/2012 የጨዋታ አርቢተር: ኢት. አርቢትር ሀ/እየሱስ ባዘዘው የጨዋታ ቦታ: አዲስ አበባ ስታድዮም በስራ...

ሲዳማ ቡናቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

ሰበር ዜና | ቅዱስ ጊዮርጊስ ቆራጥ እርምጃ ወስዷል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኙን ሰርዳን ዝቭጂኖቭን ጨምሮ ሌሎች የአሰልጣኝ አባሎቻቸውን አግደዋል።   ከቀናት በፊት ከክለቡ አባላት ጋር ውይይት ያደረገው ክለቡ ለውጤት መጥፋት ምክንያት...

ቅዱስ ጊዮርጊስወልቂጤ ከተማዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ወልቂጤ ከተማ

"የተጫወትነው ከጠንካራው ጊዮርጊስ ጋር ነው፤ ውጤቱ ይገባን ነበር ብዬ አስባለሁ።"አሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው ወልቂጤ ከተማ "ከ20 ደቂቃ በኋላ ግን ለምን መጫወት እንዳቆምን አላውቅም፤ ከተጫዋቾቹ...

ቅዱስ ጊዮርጊስወልቂጤ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ክትፎቹ ከፈረሰኞቹ ላይ ጣፋጭ ሶስት ነጥብ ነጥቀዋል

  የመጀመሪያውን ዙር በመሪነት ያጠናቀቀው ቅዱስ ጊዮርጊስን እና አዲስ አዳጊውን ወልቂጤ ከተማ በ16ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአንጋፋው አዲስ አባባ ስታድዮም ዛሬ 10...