ሸገር ከተማ

46 መጣጥፎች
ሸገር ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሸገር ከተማን 1–0 በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድል አስመዝግቧል።

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሸገር ከተማን በማሸነፍ የመጀመሪያ ድሉን አሳካ በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሦስተኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሸገር ከተማን 1–0 በማሸነፍ...

ሸገር ከተማአዳማ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ሪፓርት | አዳማ ከተማና ሸገር ከተማ ያለ ግብ ተለያዩ

በአቤኔዘር አበበ የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታ አዳማ ከተማና ሸገር ከተማ 0–0 በሆነ ውጤት ነጥብ ተጋርተዋል። በመጀመሪያው አጋማሽ አዳማ ከተማ...

ሸገር ከተማቅድመ ውድድር ዝግጅትዜናዎች

የክለቦች ዝግጅት | ሸገር ከተማ

የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊው ሸገር ከተማ የውድድር ዝግጅቱን ምን እንደሚመስል በዚህ መልኩ ዳሰነዋል። በተጠናቀቀው የ2018 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ በታሪክ ለመጀመሪያ...

ሸገር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ብርሀኑ ወርቁ (ፈየራ) የሸገር ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሆነ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚካፈለው የአሰልጣኝ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቁ ሸገር ከተማ ረዳት አሰልጣኝ በይፋ ቀጥሯል። የቀድሞው የሀዋሳ ከተማ ፣ ሰበታ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማን...

ሸገር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈረመ

ደረጄ አለሙ በይፋ ለሸገር ከተማ ፊርማውን አኑሯል። በአሰልጣኝ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቅ የሚመራው ሸገር ከተማ በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሲሰራ የቆየ ሲሆን የመጀመሪያ...

ሸገር ከተማዜናዎች

ሸገር ከተማ ነገ ልምምድ ይጀምራሉ

ሸገር ከተማ ልምምድ የሚጀምሩበት ቀን ታወቀ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የሁለተኛ አመት ተሳትፎን የሚያደርገው ሸገር ከተማ ነገ በይፋ ልምምዱን ይጀምራል። በክረምቱ የአሰልጣኝ ዶ/ር...

ሸገር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ሸገር ከተማዎች ከአንደኛ ሊጉ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ በአሰልጣኝ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቅ የሚመሩት ሸገር ከተማዎች ከአንደኛ ሊጉ ሦስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ አጥቂዎቹን ኡመድ ኡፒትን ከፉሪ...

ሸገር ከተማ

የሱፍ ሞሮ ወደ ለ ሸገር ከተማ ፈርሟል።

ሸገር ከተማ ቶጓዊውን ግብ ጠባቂ አስፈረመ የተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ለሀገሩ ክለቦች ኤፍሲኤ ፣ ለጄሲኤ ፣ለዳይናሚክ ቶጎ እና ለኮንጎው ኢሎይ ሉፖፖ ከተጫወተ በኋላ ወደ...