ሰበታ ከተማ

139 መጣጥፎች
ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዱሬሳ ሹቢሳ ቅሬታውን ለፌዴሬሽን አስገብቷል

ሰበታ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ቅሬታዎች በዝተውበታል በዚህ ሳምንት የመሐል ተከላካዩ በረከት ሳሙኤል የልቀቁኝ ደብዳቤ ያስገባ ሲሆን አሁን ደግሞ ዱሬሳ ሹቢሳ ቅሬታውን ለፌዴሬሽኑ...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

በረከት ሳሙኤል ለሰበታ ከተማ መልቀቂያ አስገብቷል

የሰበታ ከተማ ተጫዋቾች የዕረፍት ጊዜያቸውን አጠናቀው ለሁለተኛ ዙር ዝግጅት እንዲጀምሩ ከክለቡ ጥሪ ቢደረግላቸውም ከደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም ጋር በተያያዘ ልምምድ ለመጀመር ፈቃደኛ ሳይሆኑ...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሰበታ ከተማ ተጫዋቾች ልምምድ አቁመዋል

የሰበታ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው እየተመራ በመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ላይ ካደረጋቸው አስራ አምስት ጨዋታዎች በአንዱ አሸንፎ በስድስት...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የአርባምንጭ ከተማ እና የሰበታ ከተማ ጨዋታ በአንድ እኩል ውጤት ተጠናቋል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሁለተኛ ቀን ውሎ ከቀን 10 ሰዓት ጀምሮ የተካሄደው የአርባ ምንጭ ከተማ እና የሰበታ ከተማ ጨዋታ በመጀመሪያው...

ሰበታ ከተማባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሰበታ ከተማ እና ባህርዳር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በ14ኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ የተገናኙት በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ባህርዳር ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በሁለቱ አጋማሾች በተቆጠሩ ግቦች አንድ እኩል...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሰበታ ከተማና አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ተፋጠዋል

👉የክለቡ አመራሮች ውሳኔያቸውን ግልጽ አላደረጉም ሰበታ ከተማ አሰልጣኙ ዘላለም ሽፈራውን ቡድኑ ካለበት ድሬዳዋ ከተማ ቢመልሰውም ውሳኔውን ማሳወቅ አልቻለም። ሰበታ ከተማ በአዲስ አበባ ከተማ...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | አዲስ አበባ ከተማ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ በሰፊ ጎል ልዩነት አሸንፏል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ተከታታይ ስድስት ጨዋታዎች ላይ ማሸነፍ ያልቻለውን አዲስ አበባ ከተማ እና በውድድር አመቱ አንድ ድል ብቻ ያስመዘገበውን ሰበታ ከተማን አገናኝቶ በመዲናዋ...

ሀዲያ ሆሳዕናሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና ሰበታ ከተማን ረቷል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕናን ከሰበታ ከተማ አገናኝቶ በሳምሶን ጥላሁን ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ግብ ሀድያ ሆሳዕና 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል...