ሪፖርት

222 መጣጥፎች
ሪፖርትዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

አፄዎቹ በሜዳቸው ወሳኝ ሶስት ነጥብ ማሳካት ችለዋል

በጎንደር  ፋሲለደስ ስታድየም በተደረገው የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በመሀመድ ናስር ብቸኛ ጎል አርባምንጭን 1ለ0 በማሸነፍ ደረጃውን ማሻሻል ችሏል፡፡ አፄዎቹ ባለፈው ሳምንት...

ሪፖርትሲዳማ ቡናኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከኢትዮ-ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል።

በ 15ኛ ሳምንት የኢትዮጽያ ፕሪሜየር ሊግ ይርጋለም ስታድየም ላይ ኢትዮ ኤሌክትሪክን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል ።  ሲዳማ ቡና ቀድሞ ይጠቀማቸው ከነበረው...

መቐለ ከተማሪፖርትኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | መቐለ ከተማ የአሸናፊነት ግስጋሴውን ቀጥሏል

በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቐለ ከተማ ኢትዮ-ኤሌክትሪክን 2ለ1 አሸንፏል። ጥሩ የጨዋታ እንቅስቃሴ በተስተዋለበት የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ወደ ጎል በመድረሱ ረገድ እንግዳዎቹ...

ሪፖርትአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ሪፖርት | አርባምንጭ ከተማ በአለልኝ አዘነ ብቸኛ ግብ ድሬዳዋ ከተማን 1-0 በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው የወጣበትን ድል አስመዝግቧል፡፡

የባለሜዳዎቹ አርባምንጮች የበላይነት የታየበት እንዲሁም እንግዳዎቹ ድሬዳዋ ከተማዎች ወርደው የታዩበት የመጀመሪያው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ገና በመጀመርያወቹ ደቂቃዎች ነበር ሙከራን መመልከት የቻልነው፡፡ በ 2ደቂቃ...

ሪፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

​ሪፖርት | መከላከያ ከሲዳማ ቡና አቻ ተለያዩ።

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት የእሁድ  የሊጉ ጨዋታ አ/አ ላይ ተደርጎ መከላከያ ከሲዳማ ቡና ተገናኝተው ጨዋታቸውን ያለገብ 0-0 ፈፅመዋል።  በጨዋታው መከላከያ በ4-4-2 የጨዋታ...

ሪፖርትኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በማሸነፍ ደረጃውን ማሻሻል ችሏል።

በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት የቅዳሜ ብቸኛ የሊጉ ጨዋታ አ/አ ላይ ተደርጎ ኢትዮጵያ ቡናን ከ ፋሲል ከተማ ተገናኝተው ባለሜዳዎቹ ኢትዮጵያ ቡናዎች 3-2 በሆነ...

ሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ሪፖርት | ቅ/ጊዮርጊስ ከድሬዳዋ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ1ኛ ሳምንት ተስተካካይ 1ጨዋታ ዛሬ አ/አ ስታድየም ላይ ተከናውኖ ቅ/ጊዮርጊስ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ተገናኝተው ጨዋታቸውን 1-1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።...

ሪፖርትዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢትጅማ አባጅፋር

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር የደደቢትን የ6 ተከታታይ ጨዋታዎች አሸናፊነት ጉዞን ገቷል።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የመጨረሻ 1ጨዋታ ዛሬ አ/አ ስታድየም ላይ ተከናውኖ ደደቢት ከጅማ አባጅፋር ጋር ተገናኝተው ተጋባዦቹ ጅማ አባጅፋሮች በመጀመሪያዎቹ 20ደቂቃዎች ባስቆጠሯቸው...