የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በአዳማ ከተማ እና መከላከያ መካከል ተደርጎ አዲሱ አቱላ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ መከላከያዎች ሙሉ ሶሰት ነጥብ ይዘው ወጥተዋል ። አዳማ ከተማ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር የ12ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ በቅድሚያ የተደረገው የመከላከያ እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ አንተነህ ጉግሳ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ የጦና ንቦቹ አሸንፈው...
በ11ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ መከላከያ ከአምስት ጨዋታዎች ድል አልባ ጉዞ በኋላ ወልቂጤ ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል ። መከላከያ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአስረኛ ሳመንት ቀዳሚ ጨዋታ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና የመከላከያ ጨዋታ በበርካታ ደጋፊዎቹ ፊት በተጫወተው ድሬዳዋ...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በፋሲል ከተማ እና መከላከያ መካከል በተደረገ ጨዋታ ተጀምሯል ። በጨዋታው ብልጫ የነበራቸው አፄዎቹ ያሬድ...
በስምንተኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ የተገናኙት መከላከያ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታቸውን ያለምንም ግብ አጠናቀዋል ። መከላከያ በሰባተኛው ሳምንት በሀድያ ሆሳዕና በነበረው ጨዋታ ላይ በቋሚ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከሽንፈት መልስ የተገናኙት መከላከያ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን አድርገው እስካሁን በውድድር አመቱ 3 አቻ ተለያይቶ 3 የተሸነፈው እና ምንም ማሸነፍ...
በኢትዮጵያ ቡና እና መከላከያ መካከል የተደረገው ጨዋታ ለረጅም ደቂቃዎች ሲመሩ የነበሩት ቡናማዎቹ ነጥብ ለመጋራት ተቃርበው የነበረ ቢሆንም በመጨረሻ ደቂቃ የተሰጠባቸውን የፍፁም ቅጣት ምት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident