መቐለ ከተማ

70 መጣጥፎች
መቐለ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ቅድመ ዳሰሳ | የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ የግንቦት 10 ተስተካካይ ጨዋታዎች

የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ ዛሬ ክልል ላይ በትግራይ እና ድሬድዋ ስታዲዮም ከቀኑ 9:00 በሚካሄዱ 2 ተስተካካይ ጨዋታዎች ቀጥሎ ይከናዎናል ፡፡እነዚህ ጨዋታዎች ፈረሰኞቹና የጦና ንቦቹ...

መርሃ ግብርመቐለ ከተማሰበር ዜናወልዋሎየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ አዲግራት ከ መቐለ ከተማ እሚያደርጉት ተስተካካይ መርሃ ግብር አይካሄድም ።

በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ተስተካካይ መርሃ ግብር ሽሬ ላይ ወልዋሎ አዲግራት ከ መቐለ ከተማ ሰኞ 9 ሰዓት ሊደረገ ኘሮግራም ወጦለት የነበረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ...

መቐለ ከተማሪፖርትኢትዮጵያ ቡና

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በሜዳው ከጅማ አባጅፋር ነጥብ ሲጋራ፡ ወላይታድቻን ያስተናገደው መቀለ ከተማ ከሊጉ መሪ ጅማ አባጅፋር ያለውን የነጥብ ልዩነት አጥቧል፡፡

  የ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ ከትናንት በስቲያ እና ትናንት የተካሄደ ሲሆን ዛሬም ቀጥሎ አዲስአበባ እና መቀለ ላይ በተካሄዱ 2 ጨዋታዎች የተመዘገቡት ውጤቶች...

መቐለ ከተማሪፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

ሪፖርት | መቐለ ከተማ ከሜዳው ውጭ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አስመዝግቧል

የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር 21ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሃ ግብር ዛሬ በብቸኝነት ደደቢት በአዲስአበባ ስታዲዬም መቐለ ከተማን ባስተናገደበት ጨዋታ ሲጀምር እንግዳዎቹ መቆለዎች ባለሜዳውን ደደቢት 2-1 በመርታት...

መቐለ ከተማወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅጣት | ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲና መቐለ ከተማ የገንዘብ ቅጣት ተላለፈባቸው።

በ17ኛው ሳምንት የፕሪሚየር ሊጉ መርሃ ግብር መጋቢት 20 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲግራት ስታዲየም ሁለቱ ቡድኖች ባደረጉት ጨዋታ የመጀመሪያው አጋማሽ በወልዋሎ አዲግራት መሪነት 1-0...

መቐለ ከተማሪፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር በኦኪኪ አፎላቢ ወሳኝ ጎል መቐለ ከተማን በማሸነፍ ከመሪው ደደቢት ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ አንድ አጥብቧል። 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት በሜዳው መቐለ ከተማን ያስተናገደው ጅማ አባጅፋር 1-0 በማሸነፍ ከመሪው ደደቢት ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ አንድ አጥብቧል። በጨዋታው...

መቐለ ከተማወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የተቋረጠው የወልዋሎ አዲግራትና የመቐለ ከተማ ጨዋታ በገለልተኛ ሜዳ እንዲካሄድ ተወሰነ

በስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል ምክንያት የተቋረጠው የወልዋሎ አዲግራት እና መቐለ ከተማ የሁለተኛ አጋማሽ ጨዋታ በገለልተኛ ሜዳ እንዲደረግ ተወሰነ። በኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ 17 ሳምንት የትግራይ...

መቐለ ከተማወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የተቋረጠው የትግራይ ደርቢ ጨዋታ ውልዋሎ አዲግራት ከ መቐለ ከተማ እሚያደርጉት የሁለተኛ አጋማሽ ጨዋታ መቼ እንደማካሄድ ታውቋል።

የተቋረጠው የትግራይ ደርቢ የውልዋሎ አዲግራት እና የመቐለ ከተማ ጨዋታ መች እንደማካሄድ ታውቋል። በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታ በሰሜን ደርቢ ወልዋሎ አዲግራት ከ...