ሌሎች ክልሎችም የትግራይን መንገድ እንዲከተሉ ተጠየቀ የትግራይ ክልል ሴቶች ቢሮ እና የሴቶች ማህበር የአቶ ተኽለወይኒ አሰፋን ንግግር አወገዘበ ይስሀቅ በላይ አለማችን...
በይስሀቅ በላይ ኢንተርናሽናል አርቢትር በአምላክ ተሰማ አሁንም አዳዲስ ታሪኮችን ማፃፉን ቀጥሏል፡ ፡ ከደካማው እግር ኳስና ከደካማው ሊግ በግል ጥረቱ ነጥሮ የወጣው ኢንተርናሽናል አርቢትር...
ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት እንደ ተለመደው ነገ ማክሰኞ ህዳር 5/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡ ለመሆኑ ምን ምን ጉዳዮችን...
ላለፉት አራት አመታት የፌዴሬሽኑ ምክትል ፕሬዘዳንት በመሆን የእግር ኳሱን መንደር ሲያምሱት የነበሩት አቶ ተኽለወይኒ አሰፋ ዛሬ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ...
ለማውረድ ሊንኩን ይጫኑ =>Hat 217
በመሸሻ ወልዴ በኢትዮጵያ ቡና ክለብ ውስጥ ለረጅም ዓመታት ተጫውቶ አሳልፏል፤ በክንፍ ስፍራም ላይ በመጫወት የእኛ ሀገር ምርጥ የኮሪደር ስፍራ ተጨዋች የሚል ስያሜንም አግኝቷል፤...
ጠቅላላ ጉባኤው ሊራዘም ይችላል!!!! በጠቅላላ ጉባኤው የመራጮችን ድምፅ ለማግኘት ገንዘብ እየተረጨ ነው በይስሀቅ በላይ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤና የፕሬዝዳንትና የስራ አስፈፃሚ...
በመሸሻ ወልዴ የኤሌክትሪክ ክለብ ውስጥ 19 ከስር አድጎ በመጫወት የላቀ ብቃቱን ያሳየው ኃይሉ አድማሱ (ቻይና) በአሁን ሰአት ላይ የአሰልጣኝነት ሙያ ላይ የተሰማራ ሲሆን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident