Latest ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ News
ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ህዳር 12/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡
ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት…
“የምድር ጦር ተጨዋች እያለሁ መሸነፍና አቻ መውጣት ከካምፕ እንድንርቅም አይፈለግም፤ ያንን ትዕዛዝ ስንተላለፍ ተይዘን እስር ቤት እንገባ ነበር“ በለጠ ወዳጆ
በመሸሻ በልዴ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ በግብ ጠባቂነት…
ትግራይ ክልል የአቶ ተኽለወይኒን ውክልናን በማንሳት የብዙዎችን ቁጭት ያበሰ ውሳኔ አስተላለፈ
ሌሎች ክልሎችም የትግራይን መንገድ እንዲከተሉ ተጠየቀ የትግራይ ክልል…
“ከተከፈለኝ ገንዘብ ይልቅ የአል-አህሊና የዊዳድን ጨዋታ ለመምራት መሃል ሜዳ ላይ መገኘቴ ለራሴም ለሀገሬም ያስገኘልኝ በሚሊዮን ብሮች የማይተመን ክብር ይበልጣል”ኢንተርናሽናል አርቢትር በአምላክ ተሰማ
በይስሀቅ በላይ ኢንተርናሽናል አርቢትር በአምላክ ተሰማ አሁንም አዳዲስ…
ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት እንደ ተለመደው ነገ ማክሰኞ ህዳር 5/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡
ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት እንደ…
የእግር ኳሱን መንደር ሲያምሱት የነበሩት አቶ ተኽለወይኒ አሰፋ በአፍ ወለምታ የትግራይ ውክልናን አጡ፤የእሳቸው ውክልና መነሳት ለእግር ኳሱ መንደር ትልቅ ኦፎይታን ፈጥሯል
ላለፉት አራት አመታት የፌዴሬሽኑ ምክትል ፕሬዘዳንት በመሆን የእግር…
ተወዳጅዋን ሀትሪክ ጋዜጣ የጥቅምት 21 ቀን 2010 እትም በፒዲኤፍ ይመልከቱ
ለማውረድ ሊንኩን ይጫኑ =>Hat 217
“ኢትዮጵያ ቡና ክብርም ፍቅርም ያገኘሁበት ክለብ ነው”ገ/ኪዳን ነጋሽ /ጋምብሬ/
በመሸሻ ወልዴ በኢትዮጵያ ቡና ክለብ ውስጥ ለረጅም ዓመታት…
ከዓለም 105ኛ ደረጃ ላለ እግር ኳስ ይሄሁሉ ግብግብ ለምን?ለመሆኑ ፌዴሬሽኑ ውስጥ ነዳጅ ተገኝቶ ይሆን?
ጠቅላላ ጉባኤው ሊራዘም ይችላል!!!! በጠቅላላ ጉባኤው የመራጮችን ድምፅ…
“ወርቃማ የነበረው ኤሌክትሪክ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ላለመውረድ መጫወቱ ሁሌም ያንገበግበኛል” ኃይሉ አድማሱ /ቻይና/
በመሸሻ ወልዴ የኤሌክትሪክ ክለብ ውስጥ 19 ከስር አድጎ …