..የሰበሮምና ሞውሪንሆ ጥምረት.... ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የአንድ አመት ውል ቢኖረውም ክለቡ ብሩን መልሶ እንዲለቅ የወሰነበት ጌታነህ ከበደ ከሰበታ ከተማ ጋር ተስማምቷል። ከታማኝ ምንጭ...
የታችኞቹ ሊግስ..? የከፍተኛ ሊግና የአንደኛ ሊግ የደመወዝ ገደብ አለመነሳቱ አነጋጋሪ ሆኗል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ካምፓኒ ከክለቦች ጋር በመነጋገር የነበረውን የ50 ሺህ ብር ገደብ...
...ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ምርጥ ዜና... ከአመታት በፊት በወቅቱ በነበሩ የክለቡ ፕሬዝዳንት የጥቂት ደቂቃ ጋዜጣዊ መግለጫ የፈረሰው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የእግር ኳስ ቡድን ዳግም...
-የምድብ ድልድሉም ይፋ ሆኗል ስምንት ክለቦች የሚሳተፉበት 15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ከመስከረም 15 እስከ 30/2014 በአበበ ቢቂላ እንደሚካሄድ ይፋ ሆነ። ቤስት ዌስተርን...
በ2022 በኢንተርናሽናል ዳኝነት ለመስጠት ባለው ሁለት ኮታ ላይ ለመግባት የሚደረገው ፍልሚያ አጓጊ ሆኗል። ትላንት በተካሄደው ኩፐር ቴስት ኢንተርናሽናል አርቢትር ብሩክ የማነብርሃን በመውደቁ ኢንተርናሽናል...
- በሁለቱም ጾታዎች ተተኪዎቹ ነገ ይታወቃሉ በየአመቱ የሚካሄደውና በኢንተርናሽናል ደረጃ ኢትዮጵያን የሚወክሉ ዳኞችን ለመምረጥ በተካሄደው ኩፐር ቴስት ሁለት ዳኞች ወደቁ። ዛሬ በአዲስ አበባ...
ወደኋላ ልመልሳችሁና የዛሬ 8 አመት በአሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው አመራርነት ዋሊያዎቹ ለደቡብ አፍሪካ የአፍሪካ ዋንጫ ያለፉበትን ጊዜ ላስታውሳችሁ..... ያኔ ከ31 አመት በኋላ ወደ መሠረትነው...
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱን በወር ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ለስልጠና መመደቡን አስታውቋል። ከካፍ የደረሰውን መረጃ በፌስቡክ ገጹ ይፋ ያደረገው...
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ኢትዮጵያ ቡና ከነገ በስቲያ ከዑጋንዳው ገቢዎች ባለስልጣን ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዛሬ ምሽት ወደ ካምፓላ ያቀናል። ቡናማዎቹ ከሀገር ውጪ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident