ሸገር ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች የግሉ አደረገ። በ2018 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ተሳትፎን ማድረግ የቻለው ሸገር ከተማ በዛሬው ዕለት ዝውውሩን በመቀላቀል ፉአድ ፈረጃን ሲያስፈርም...
ወልዋሎ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርሙ የሁለት ነባሮችን ውል አድሷል። በካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት ወልዋሎዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ሲቀጥሉ አንድ ተጫዋች አስፈርመው የሁለት ነባሮችን ውል...
ፊፋ በካሜሮናዊው አጥቂ ክስ መቐለን አገደ። በ2017 የውድድር ዘመን መቐለ 70 እንደርታን ከተቀላቀሉ የውጪ ዜጋ ተጫዋቾች መካከል ካሜሮናዊው አጥቂ ማንይክሬ ዳንጉሞ አንዱ ነው።...
ወላይታ ድቻ በዛሬው ዕለት ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የአማካዩን ውል ደግሞ አራዝመዋል። የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪው ወላይታ ድቻ በዛሬው ዕለት የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈጅም...
ሸገር ከተማ በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውር ገብተዋል። አሰልጣኝ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቅን ለቀጣዩ የውድድር አመት እንዲቀጥሉ ማድረግ የቻለው ሸገር ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን በይፋ ወደ...
ቢላል ገመዳ የቅዱስ ጊዮርጊስ አዱሱ ተጫዋች ሆኗል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ላለፉት አመታት በካፋ ቡና ፣ ሀላባ ከተማ እና በያዝነው አመት በአሰልጣኝ ዘላለም...
ነገሌ አርሲ ሁለተኛ ፈራሚው ወጣቱ አማካይ ሆኗል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች እጩ ዝርዝር ውስጥ የተካተተው ወጣቱ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ያሬድ...
ነገሌ አርሲዎች አራተኛ ውል ያራዘመ ተጫዋቻቸውን አግኝተዋል። የነባር ተጫዋቾችን ውል እያራዘመ የሚገኘው እና አዳዲሶችንም በማስፈረም ላይ የሚገኘው ነገሌ አርሲ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹን ሀቢብ...
ፕሪምየር ሊጉን ሁለተኛ ላይ ተቀምጦ የቋጨው ነገሌ አርሲ አዲስ ተጫዋች አስፈረመ። በአሰልጣኝ ቱሉ ደስታ እየተመራ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ክስተት በመሆን አመቱን ሁለተኛ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident