ከዚህ በፊት አስናቀ ሞገስን፣ ምንተስኖት አሎና ሃብታሙ ገዛኸኝን ያስፈረመው መከላከያ አሁን ደግሞ የቀድሞው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የመብራት ኃይልና የሐዋሳን አማካይ ፍቅረየሱስ ተክለብርሀንን...
በመጀመሪያው ዙር የማጣሪያ ጨዋታ የማሊውን ክለብ ስታድ ማሊያን በደርሶ መልስ ጨዋታ በድምር ሁለት ለአንድ አሸንፎ ያለፈው ሆሮያ ኤፍ ሲ ለማጣሪያው ሁለተኛ ጨዋታ...
Quatar 2022: Ethiopia names preliminary squad Abraham Mebrahtu has named a 27 men squad for the Qatar 2022 World Cup qualifier match against...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሽረ ላይ ነጥብ ተጋርቶ ከተመለሰበት ጨዋታ ቅጣት ላይ በሚገኘው ሳላዲን በርጌቾ እና አሜ መሀመድ ምትክ ኢሱፍ ቡርሀና እና ሀምፍሬይ ሚዬኖን...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲስፕሊን ኮሚቴ የድሬዳዋ ከተማ አለአግባብ ከስራ አሰናብቶናል በማለት ጉዳያቸው እንዲታይላቸው አቤቱታቸውን ላቀረቡት ዮናታን ከበደ ወሰኑ ማዜ እና ሀይሌ...
የሊጉ ግርጌ ላይ ሚገኘው ደደቢት ተጨዋቾቹ የ4 ወር ና ከዚያ በላይ ደሞዝ አለመከፈላቸውን ተከትሎ የዛሬ መደበኛ ልምምዳቸውን ሳይሰሩ ቀርተዋል።ከጥቂት ሳምንታት በፊት በተመሳሳይ ሁኔታ...
ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የረመዳን የፆም ወር አደረሳችሁ ሀትሪክ በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ታስነብቦት ይሆን? በቅድሚያ የሀገር ውስጥ ዘገባዋን...
በውይይቱ ላይ በስፖርታዊ ጨዋነት ጉድለት መንስኤዎች እና መፍትሔዎቻቸው ዙሪያ ልዩ ልዩ ባለድርሻ አካላት ሀሳባቸውን ያካፈሉ ሲሆን ይህንኑ ተከትሎ የተዘጋጀው የጉባኤው ሙሉ የአቋም መግለጫ...
አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ በዋግ ህምራ ዞን ፃግብጂ ወረዳ በዳስ አገልግሎት እየሰጠ ያለውን የገልኩ ትምህርት ቤት ሙሉ ወጪውን ችሎ ለመገንባት ቃል ገብቷል፡፡ በዚሁ መሰረት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident